Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 66

|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 19 ቀን 2011 ዓ.ም

እነ ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ ለተጨማሪ አስር ቀናት በማረሚያ እንዲቆዩ ተወሰነ በባህርዳር ከተማ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ (ርዕሰ መስተዳደሩን ጨምሮ) በተፈጸመው...

ዶ/ር ዓብይ ዓህመድ -እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ || አቢቹ ነጋ

ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፥ እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ አደራ፣  በቅድሚያ ሰላምና ጤና ከመልካም የስራ ዘመን...

ውጤቱ የሚታወቅ ሕዝበ ውሳኔ? || በፍቃዱ ኃይሉ

ሕዝበ ውሳኔዎች የሚካሔዱባቸው ጉዳዮች ላይ ቋሚ እና ዓለም ዐቀፋዊ የሚባል ሥምምነት የለም። ነገር ግን የፖለቲካ ልኂቃኑን እንዲሁም ብዙኀንን በሚከፋፈሉ እና በተለምዷዊ የፖለቲካ ሒደቶች መፍታት...

የኢትዮጰያ ነገ ዜናዎች || ሐምሌ 18 ቀን 2011 ዓ.ም

የሀዋሳ ከተማ፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ከስራ ታገዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) በሲዳማ ዞን ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣...

የወሎ አይነ ኩሌ!!!!! || በመንግስቱ ዘገዬ

ወንዛችን ቦርከና ፤ እርሻችን ታች ቃሉ ፤ የወሎየን ፍቅር ፤ እንኳን ያደም ልጆች ፤ ወፎቹም ያውቃሉ ። መገን ጃኖ ሙሄ ፤ መድሃኒቴ እኮ ናት እንደዳማ ከሴ ፤ ባይሆን ተቸገርኩኝ...

ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ.ም

ዛሬ በርካታ የአማራ ወጣቶች ከፍ/ቤት በጅምላ በፖሊስ ታፍሰው ታሰሩ   የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አ.ብ.ን) አባላትና ደጋፊ ናቸው የተባሉ በርካታ ወጣቶች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በፖሊስ ቁጥጥር...

የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል (ግርማ ካሳ)

የክልሉ ባለስልጣናት ከተናገሩትና እንደ ቢቢሲ፣ ሮዮተርስ ያሉ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ፣ እንዲሁም እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ከዘገቡት ለመረዳት እንደሚቻለው፣ ኢጄቶ የተባለው ቡድን፣ ሐምሌ...

አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ || ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ

መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር...

ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 15 ቀን 2011 ዓ.ም

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በአቋማቸው የሚገመገሙበት አሰራር ቀረ ኢሕአዴግ መንግስት ሆኖ ስልጣን ከጨበጠበት ጊዜ አንስቶ በተካሄዱት አምስት ምርጫዎች ተወዳድረው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የገቡ አባላት፤ በተለያዩ...

Poems