Amharic Posts
Home Amharic Posts
‹‹ግድያውን ብ/ጄ አሳምነው ጽጌ ብቻውን መርቶታል ማለት ከባድ ነው›› አቶ አምሳል ጌትነት ከበደ (ኢንጂነር)፣...
አቶ አምሳል ጌትነት ከበደ (ኢንጂነር) ተወልደው ያደጉት በቀድሞ በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ጋይንት አውራጃ ታች ጋይንት ወረዳ፣ የታች ጋይንት ዓርብ ገበያ ከተማ ውስጥ በ1950 ዓ.ም....
ግርማዊነትዎ || ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
|| በፍትህ መጽሔት ላይ ቁጥር37 ቅዳሜ
ሐምሌ 13/2011 እንደፃፈው ||
“በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ ነው። እኛው እርስ በእርሳችን በጎሳ የምንጯጯህ ስንሆን የበለጠ ሁከት ተፈጥሮ እስከ...
ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 65
|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 13 ቀን 2011 ዓ.ም
በይርጋለምና አለታ ወንዶ በተነሳው አመጽ የሰው ሕይወት ጠፋ
ከ53 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች ተከባብረው በፍቅር የኖሩባትና የጋራ ተምሳሌትነት መገለጫ የሆነችው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰላሳ...
“ያገሬ እህት ናት” || ቴዲ ድንቅ አትላንታ
አላ ሳላህ የሱዳን የአንድ ሰሞኑ ተቃውሞ ዋና ምልክት ናት። አንዳንድ አገራት ድንገት ብቅ የሚሉ ጀግኖች አሏቸው። ለሱዳኖች ዘንድሮ አላ ሳላህ ነች።
ይህች ወጣት ፣ የሱዳን...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም
በአዲሱ ከቀረጥ ነፃ አዋጅ 31 የመንግስት ተቋማት ተቀናሽ ይሆናሉ
በተሻሻለ መንገድ እየተረቀቀ ባለው አዲስ የቀረጥ ነፃ አዋጅ ሲፀድቅና ተግባራዊ ሲሆን መንግስት በየዓመቱ ሲሰጥ ከቆየው የቀረጥ...
11/11/11 ኢጄቶና መከላከያን በሃዋሳ ሲያጋጭየዋለው የአሳዛኝ ታሪክ ቀጠሮ || ሮቤል ምትኩ
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ከሚለው የጋራ መታወቂያ ይልቅ ራሱን የቻለ የክልልነት መጠሪያ ይኑረን የሚል አቋም በመያዝ ጥያቄውን ከአንድ ዓመት በይፋ ያቀረቡት የሲዳማ ብሔር ተወላጆች ሲሆኑ፣ በቅርቡ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ
ኤፍ.ቢ.ሲ || የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኤርትራ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አስመራ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ልኡካቸው አስመራ ዓለም አቀፍ...
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ-መንግስት አንኳር ስህተቶች || አንድነት ይልቃል
የሐገራችን የወቅቱ የሠላም ሁኔታ መፍትሄ ካልተበጀለት በገደል አፋፍ ላይ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው ፡፡ መንስኤን በተመለከተ ብዙ ትንታኔያዎች ተሰጥተዋል፤ እየተሰጡም ነው፡፡ የኢኮኖሚ ኢፍትሃዊነትና፣ የህዝብ...
ቃለ ምልልስ || ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዘለቀ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር
BBC: እንኳን ደስ አለዎት ሐጂ፤ ያውቁ ነበር እንዴ እንደሚሸለሙ? መቼ ነበር የሰሙት?
ሙፍቲ ሀጂ ዑመር: ወላሂ አሁን ለታ..ማነው ሐሙስ ማታ ነው የተከበሩ ምክትል ከንቲባ፣ ደውለው...






























