Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ...
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የሲዳማ ዞን መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔን መሰረት በማድረግ በህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም የሲዳማ ዞን የክልልነት...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 9 ቀን 2011 ዓ.ም
በአዲስ አበባ 20 ሺህ አባወራ ለጎርፍ አደጋ ተጋልጧል
በክረምቱ ወራትና በወቅታዊው ከፍተኛ ዝናብ የተነሳ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ 20 ሺህ 955 አባወራዎች ለጎርፍ...
ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 64
|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||
እስኪብርቶ በዱላ፣ ዲግሪ በአስከሬን የተቀየረበት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ግጭትና ምርቃት || ሮቤል ምትኩ – አዲስ...
በበርካታ የብሔር ግጭቶች፣ የማንነት ጥያቄዎችና እነዚህን ተከትለው በሚደርሱ ሰቅጣጭና አሳዛኝ ክስተቶች የታጀበው የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲዎች ዓመታዊ የምረቃ ስነ - ስርዓት እንደቀጠለ ነው፡፡ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ...
የጄነራሉ የነፃ እርምጃ አዋጅ || ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
በመከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሬኔሽን ዳይሪከቶሬት ዳይሪክተር ሜ/ጄ መሀመድ ተሰማ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ በርካታ ጉዳዮችንም አንስተው ለማብራራት...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም
የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ የለማቸውን ሃዋሳን ለመጥቅለል ታስቦ ነው ተባለ
እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ጥያቄያችን ምላሽ ካላገኘ በራሳችን መንገድ ክልል የመሆን መብታችንን እናስከብራለን ከሚለው...
ኢሕአዴግ ራሱን ችሎ ይወድቅ ይሆን? || በፍቃዱ ኃይሉ ለዶይቸ ቬለ
ለዶይቸ ቬለ ከምልካቸው መጣጥፎች መካከል የበኩሬ በሆነው እና “የኢሕአዴግ ‘ዳግማይ ትንሳዔ’ ወይስ ‘ዜና እረፍት’?” የሚል ርዕስ ሰጥቼው የነበረው ጽሑፍ ላይ፥ ‘አሮጌው ኢሕአዴግ’ ሞቶ ‘አዲሱ’...
የህወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት || መስፍን ነጋሽ
የህወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት አገሪቱ ካለችበት ሁኔታ አንጻር ከታየ ሃላፊነት የጎደለው፣ ብስለትና አርቆ አስተዋይነት የራቀው ተግባር ነው። ይህ በፖለቲካ አመራሮች መካከል የተደረገ “የቃላት”...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 8 ቀን 2011 ዓ.ም
የሲዳማ ክልልነት ተመልሷል በሚል ዛሬ በሐዋሳ አደባባዮች ጭፈራ ተጀመረ
ክልሉን የሚያስተዳረው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ሲዳማ በክልል እንዲዋቀር ያለውን ድጋፍ ገልጿል በሚል በርካታቶች...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ እንደተጣለበት ተገለጸ
የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል ሲል...




























