Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከአዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለህወሓት ምላሽ ሰጠ || ሙሉውን ያንብቡ
የድርጅታችን አዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 15/ቀን 2011 ዓ.ም በክልላችን መንግስት ላይ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ በከሸፈው መፈንቅለ-መንግስት እና በከፍተኛ አመራሮቻችን ላይ በተፈፀመው የግፍ ግድያ...
ከህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ በአማርኛ
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ሀምሌ 2፣ 2011 ዓ/ም ባካሄደው የአንድ ቀን አስቸኳይ ስብሰባ በቅርቡ ባጋጠመው የከፍተኛ ወተሃደራዊ መሪዎችና የአማራ ክልል አመራሮች ላይ የጋጠመው ግድያ መነሻ...
የአብይ አስተዳደር እና ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች፤ ኢትዮጵያን ወዴት? || ያሬድ ኃይለማርያም
በደስታ እና በተስፋ የተቀበልነው ለውጥ እየተውገረገረም ቢሆን የአመት ከመንፈቅ እድሜ አስቆጥሯል። ዛሬ ያደስታ እና ተስፋ በብዙዎች ዘንድ እየተሟጠጠ ይመስላል። ደስታችን በበርካታ አስደንጋጭ ክስተቶች ተውጧል።...
ለማን ብየ ላልቅስ? || አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)
“የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!”
“ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ብየ ላላቅስሽ!”
“እኔ ለዐማራው ሕዝብ ህይወቴን ሰጥቻለሁ” ዶር አምባቸው መኮነን
የእኛ አገር ጉዳይ ቅጥ ያጣ ሆኗል። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ከጀርባ...
ደግሞ ደፈረሰ ሰልፍ ልውጣ! || ወለላዬ ከስዊድን
በበረዶ ሰልፍ ወጥቼ፣ ጠላትን በአደባባይ አውግዤ
አገር ነፃ ወጥታ፣ እኔም ነፃ ልወጣ፣ እፎይ ልል ተስፋ አርግዤ
ባንዲራዋን ተጠቅልዬ፣ ከፍ አድርጌ ተሸክሜ
ገጿ ባክኖ ቢርቀኝም፣ የሷን ምስል ልቤ...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ || ሐምሌ 2 ቀን 2011 ዓ.ም
https://ethiopianege.com/archives/9859
የባልደራሱ ባለአደራ ምክር ቤት ነገ መግለጫ ይሰጣል፤ ጸሃፊው ኤልያስ ገብሩ በሽብር ተከሷል
በጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ በሚመራው የባለአደራው ም/ቤት (ባልደራስ) አባላትና ደጋፊዎች ላይ...
ዜና ኢትዮጵያ ነገ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም
በጀነራል አሳምነው ጽጌ ስም አራት መኖሪያ ቤቶች የተገኙ መረጃዎች እያወዛገቡ ነው
ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የተሞከረውን መፈንቅለ መንግስት መርተዋል በተባሉት በብ/ጀነራል...
በአዲስ አበባ በፀጥታ ኃይሎች የተገደሉት ወጣቶችን ኃላፊነት የሚወስድ ጠፍቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም ከጧቱ 2 ሰዓት ብስራተ ገብርኤል አካባቢ፣ ከፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ምክንያት የተገደሉት የሁለቱ ወጣቶች የሞት ምክንያትና ለግድያቸውም...
ዐብይ አንተም ስማ – እኛም ሰከን እንበል || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ሁላችንም የኢትዮጵያ ችግር እንዴት እንደሚፈታ ጭንቀት ይዞን ሀሳብ ለማመንጨት በሀገራችን ጉዳይ ተጠምደን ለሌላ ነገር ጊዜ አጥተናል። ብርቅዬ ምሁራን የኢትዮጵያ እንቆቅልሽ እንዴት እንደሚፈታ የመፍትሄ አሳብ...





























