Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የዜግነት ፖለቲካ፣ ልደቱ እና ብርሃኑ || አቤል ዋበላ

በመጀመሪያ ምርጫ ዘጠና ሰባት ነበር፡፡ መለስ ዜናዊ(ነ.አ.) በስልጣን ላይ ነበር፡፡ እጅግ ከመመካቱ የተነሳ እንከን የለሽ ምርጫ እንደሚያካሄድ ተናገረ፡፡ ፈረንጅም ሀበሻም አመነው፡፡ ዜጎች ዘር ቀለም ሳይለዩ...

ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 63

|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||

ትግላችን ለኢትዮጵያ አንድነት ከሆነ || ኢትዮጵያችን

|| ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||

የባለስልጣናቱ ግድያ አገሪቱ ያለችበትን ችግር እንደሚያሳይ ፕ/ር መረራ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ታዋቂው ፖለቲከኛና የኦሮሞ ፌደራል ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊ/መንበር ፕ/ር መረራ ጉዲና ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህርዳር ከተማና እንዲሁም በአዲስ አበባ የተደረገው የባለስልጣናቱ...

ኢትዮጵያውያን በእስራኤል የጀመሩት ተቃውሞ ቀጥሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በእስራኤል ፖሊስ የተገደለው የወጣቱ ሰለሞን ተካ ሞት ያስቆጣቸው ኢትዮጵያውያን፣ በእስራኤል የጀመሩትን ተቃውሞ ቀጥለውበታል፡፡ ሰኞ ዕለት የጀመሩት የአደባባይ ሰልፍና ከፍተኛ ተቃውሞ እስከ ረቡዕ...

የህዳሴው ግድብ 11 ኃይል ማመንጫ ዩኒቶች ግንባታ በመስከረም ይጀመራል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የታላቁ ህዳሴ ግድብ አስራ አንድ የኃይል ማመንጫ ዩኒቶች ተከላ በሚቀጥለው መስከረም ወር 2012 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ከአባይ ውሃ የመጀመሪያውን የኤሌትሪክ ኃይል የሚሰጡ ሁለት...

አሁንም በኤርትራ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አስከፊ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢሳይያስ አፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ መንግስት የተለያዩ ኃይማኖቶችን በሚከተሉ ዜጎቹ ላይ የሚያደርሰው በደልና እስራት መቀጠሉን የተለያዩ የእምነትና የመብት ተሟጋቾች አስታውቀዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በኤርትራ ያለውንና...

በሐረር ለደረሰው የእሳት ቃጠሎ የመብራት ኃይል እጅ አለበት ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሐረር ከተማ በተለምዶ “መብራት ኃይል” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተነሳ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ከ300 በላይ የንግድ ሱቆች መውደማቸው ታውቋል፡፡ ለሶስተኛ ጊዜ በሐረር የንግድ ሱቆች...

እምዬ ኢትዮጵያን እንታደግ! || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

በአስተዳደግ ኢትዮጵያዊነትን ኖረን፥ ከኢትዮጵያዊነት ውጭ ስብእና ሳይኖረን ቆይተን፥ በዘመናችን በኢትዮጵያ ምድር ኢትዮጵያዊም ሆነ አማራ መሆን ያልቻልን ሕዝብ ሆነናል። አቶ ጀዋር መሀመድ “ብሔርተኝነት ኒኩሌር ነውና...

ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 62

|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||

Poems