Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አወዛጋቢው ደራሲ አውገቸው ተረፈ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ታላቁና አወዛጋቢው ደራሲ አውግቸው ተረፈ በሦስት የተለያዩ ስሞች ይጠራል፡፡ ንጉሤ ሚናስ፣ ኅሩይ ሚናስ እና አውግቸው ተረፈ በተሰኙ ስሞች፡፡ ንጉሤ ወላጆቹ ያወጡለት ሥም...

የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል ፎረም ተቋቋመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትን በተግባቦትና ህዝብ ግንኙነት ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ፎረም መቋቋሙ ተሰማ፡፡ በቃል ኪዳኑ መሰረት ስርዓተ ምግብ እና ጤናን በማሻሻል ከሁለት...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ሃላፊዎች በህግ እንዲጠየቁ ዋና ኦዲተር ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የባንኩ ሀላፊዎች የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድን እንዲያስተዳድሩ ሃላፊነት ቢሰጣቸውም ሀላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም ተብሏል:: በዚህም ከፍተኛ ኪሳራ በመንግስት ላይ ስላመጡ በሕግ ሊጠየቁ እንደሚገባቸው ዋና...

ኢትዮጵያ ነገ ወቅታዊ አማርኛ ዜናዎች

አርቲስት እቴነሽ ግርማ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች የአርቲስት እቴነሽ ግርማ የቀብር ስነ ስርዓት በለቡ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ በ1959 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ቀርሳ ማሊማ...

የልማት ድርጅቶቹ ወደ ግል ዘርፍ መዛወር እንደሌለባቸው አብን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በከፍተኛ ሁኔታ ተንሰራፍቶ የቆየው ሙስና እና የሀብት ብክነት በመንግሥት መፍትሄ ባላገኘበትና ኢኮኖሚውን በህግና በፖሊሲ መምራት ባልተቻለበት ሁኔታ ግዙፎቹ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወደ...

194 ተመራማሪዎች ከጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ሽልማትና ዕውቅና ተሰጣቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 9ኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽ ሽልማት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሄደ:: በሰነ ሥርዓቱ 194 ተመራማሪዎችና ኢኖቬተሮች እውቅናና ሽልማት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ...

ለሕጻናት ጤንነት አስጊ ናቸው የተባሉ 46 ምርቶች ታገዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህብረተሰቡ 46 የሚሆኑ የህጻናት ምግብ፣ የለዉዝ ቅቤ፣ ማር - የምግብ ዘይትና የምግብ ጨው ምርቶችን እንዳይጠቀም የኢትዮጲያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስጠንቅቋል፡፡ ከጤና ጎጂነት...

የኢትዮጵያ ቡናና መቀሌ 70 እንደርታ ጨዋታ ነገ ያለተመልካች በአ/አ ይካሄዳል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ቡናና መቀሌ 70 እንደርታ ጨዋታ ሰኔ 7 በአዲስ አበባ ስታድየም በዝግ ያለ ተመልካች እንዲካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የኢትዮጵያ እግር...

ሰከን እንበል || አንተነህ መርዕድ

ኢትዮጵያ በወያኔ መዳፍ በጨለማ ውስጥ በነበረችበት ወቅት ለዜጎች ነፃነት በመታገልና ለውጤትም ለማብቃት የኢሳትን ያህል ጉልህ ሚና የተጫወተ የለም ብላጋነንህ ብዬ አላፍርም። ኢሳትን የፀነሱት፣ የደገፉት፣...

Poems