Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አቶ ያሬድ ሀይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማመንግሥት ከወዴት አለ?! || መስፍን ማሞ...

ሠላም ለናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ሥነ መንግሥትና ሥነ ህዝብ መስተጋብርና ሀላፊነት፣ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ላይ የአቶ ያሬድ ሀይለማርያም ምልከታና ምክረ ሀሳብ ሁሌም ያስደምመኛል። ለአብነት ጁን 13/2019 'ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም ከሰዓት ኩፊ'...

ህዝብ እንዳይደናገር እኛም እንናገር || መሳይ መኮንን

ስለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲሱ መጽሀፍ አይደለም። ይልቅስ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በሰፊው ስለተነሳው የቀድሞ የኢሳት ባልደረቦች ጉዳይ እንጂ። እዚህ ደረጃ ደርሶ በአደባባይ ይህን መሰል...

“የለውጥ ሂደቱ ባለቤትነትና አሸናፊነት የህዝብ ነው!” ስንል ምን እያልን ነው? || ጠገናው ጎሹ

ከ1960/70ዎቹ ፣ ከ1980ዎቹና ከ1990ዎቹ ሁለተኛ  አጋማሽ   የነፃነትና የፍትህ ሥርዓት ፍለጋ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ውድቀትና ካስከተሉት አስከፊ ውጤት ከምር ተምረን ተገቢውን ባለማድረጋችን እጅግ ግዙፍና መሪር መስዋእትነት...

ዛሬ በኢትዮጵያ የአብዛኛው ክፍል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጦ ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በሀገሪቱ አብዛኛው ክፍል፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ በዓለም ላይ የሳይበር ደህንነትና የኢንተርኔት ስርጭትን የሚቆጣጠረው...

4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ህገ ወጥ መድኃኒት በቁጥጥር ስር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር እንዲገቡ የተደረጉ መድኃኒቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ ከ4 ሚሊየን 214 ሺህ 175 ብር...

የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን እና ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2012 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት፣ በሚኒስትሮች ም/ቤት በቀረበው የ2012 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል ባለፈው ቅዳሜ የሚኒስትሮች ም/ቤት የ2012 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት...

ኢ/ር ታከለ ኡማ በጥቁር አንበሳ ት/ቤት የ10ኛ ከፍል ፈተናን ሂደት ታዘቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ሰኔ 3 ቀን 2011 ዓ.ም የተጀመረው የዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑ ተነገረ፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳድር ጊዜያዊ ም/ከንቲባ ታከለ...

Poems