Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ || መስፍን አረጋ ዘነገደ ኩሽ
ብያኔወች
በዚህ ጦማር ላይ ኦነግ እና ኦነጋዊ የሚሉትን ቃሎች የምንጠቀመው ሁሉንም የኦሮሞ ጎጠኛ ድርጅቶና ግለሰቦች (ኦፒዲኦ፣ ኦዴፓ፣ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር ሙሐመድ ወዘተ.) በሚያጠቃልል መልክ ነው፡፡ በጎጠኝነት...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ሳይታሰብ ባደርጉት ጉዞ ከአክሱም ህዝብ ጋር ተውያዩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞነኛውን የአክሱም ዩኒቨርስቲ ችግር ተከትሎ ጉዳዩን በቅርበት ለማጤንና በችግሮቹ ላይ መፍትሔ ለማበጀት እንዲሁም የመፍረስ አደጋ የትጋረጠበትን የአክሱም ሐውልት ዙሪያ ከህዝብና ከክልል ባለስልጣናት ጋር...
ቅዱስ ሲኖዶስ ለ18 ቀናት ሲካሂድ የነበረውን ጉባዔ አጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን ለ18 ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አጠናቋል። የጉባኤውን መጠናቀቅ ተከትሎ በቤተክርስቲያኗ መንፈሳዊና ማህበራዊ ጉዳዮች በተመለከተም ቅዱስ ሲኖዶስ...
ቆሼ በድጋሚ ተደርምሶ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዳግም በተከሰተ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ እስካሁን የአንድ ሰው አስክሬን መገኝቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና ስጋት...
ፋሚሊ ዎች ኢንተርናሽናል የቅዱስ ሲኖዶሱን ፀረ ሰዶማውያን ጠንካራ አቋም እንደሚደግፍ ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለሰው ፍጹም ተፈጥሯዊ ያልኾነውን የግብረ ሰዶም ኀጢአት፣ ነውርና ወንጀል ማውገዝ፣ ቤተሰብን የማዳንና ትውልድን የማስቀጠል ጉዳይ እንደኾነ ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ያስረዱት የፋሚሊ...
“ግዕዝ ክርስትናን ተቀበለ እንጂ፣ ክርስትና ግዕዝን አልተቀበለም” ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የግዕዝ ቋንቋ የክርስትና ሀይማኖትን ተቀበለ እንጂ፣ የክርስትና ሀይማኖት የግዕዝ ቋንቋን እንዳልተቀበለ ተገለጸ:: ከክርስትና እምነት በፊት ግዕዝ የኢትዮጵያ ቋንቋ ሆኖ ሲያገለግል እንደነበር ጥናቶች...
የምግብና መድሐኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ስድስት የአቼቶ ምርቶች ላይ እርምጃ ወሰደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአምራች ድርጅቶቻቸው አድራሻና ምንጫቸው የማይታወቁ፣ ጥራታቸው ያልተረጋገጠ የምግብ ምርቶች ገበያ ላይ እንዳሉ በተደረገው የገበያ ቅኝት ማግኘቱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታዉቋል፡፡
ባለስልጣን...
ሊያነቧችው የሚገቡ የኢትዮጵያ ነገ ዜናዎች
በአፍሪካ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ በኢተዮጰያ እንዲከፈት በዋሽንግተን ምክክር ተደረገ
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደማርያም በተገኙበት ኢትዮጵያ ውስጥ በአፍሪካ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ እንዲከፈት ለማድረግ፣ በሰሜን...
ግዮን መጽሔት – ከአዲስ አበባ ቁጥር 59
|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ያንብቡ ||































