Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር፤ የሚያሳትፍ ደህረ ገጽ ሊከፈት ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የሚያሳትፍና መረጃዎችን ለማቀበል የሚያስችል አዲስ ድህረ ገፅ አገልግሎት ላይ ሊውል ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

ከገደል አፋፍ የተመለሰው የፕ/ር መስፍን ባቡር ወቅታዊ ተስፋና ስጋት || ሳምሶን አስፋው

አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን እንደ ሃገር በባቡር ፤የወያኔን መንግስት በባቡሩ ሹፌር፤ የኢትዮጵያ ህዝብን በተሳፋሪ መስለው ያቀረቡትን ወቅቱን ያገናዘበ ንፅፅር ብዝዎቻችሁ...

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው || መስፍን ማሞ ተሰማ

ሠላም ለናንተ ይሁን!  ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ እስከ 1966 ዓ/ም መጨረሻ ድረስየመሯትና የህዝቧም እረኛ ሆነው ፥ እንደ ቀስተ ደመና ቀለማት ህብር ውበት ሁሉ፣ የተለያየ ባህል ባለቤትና ቋንቋተናጋሪ...

የባለአደራው ም/ቤት (ባልደራስ) የማደራጀት ስራውን ዛሬ ጀመረ – የ97 ዓ.ም ሰማእታትን አስቦ ውሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራው የባለአደራው ም/ቤት (ባልደራስ) የአዲስ አበባ ነዋሪን የማደራጀት ስራውን ዛሬ በይፋ ጀምሯል፡፡ ም/ቤቱ በቅርቡ የከፈተውን ጽ/ቤት ባስመረቀበት...

ኦርቶዶክስን በኑፋቄ ዘውጎች ከፋፍሎ ለመመዝገብ የተዘጋጀው የሕዝብ ቆጠራ ቅጽ እንዲታረም ቅ/ሲኖዶስ በጥብቅ አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዱስ ሲኖዶስ ሰሞኑን ባካሔደው ጉባኤው የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን በኦርቶዶክስ ስም በጉባኤ ተወግዘው የተለዩትን፣ “ቅብዐት እና ጸጋ” በማጫፈር፣ ‘ኦርቶዶክስ ቅብዐት’ እና ‘ኦርቶዶክስ ጸጋ’...

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ብጥብጥ እንዲነሳ ባደረጉ 58 ተማሪዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ እና የተቋሙን የመማር ማስተማር ሂደት እንዲደናቀፍ አድርገዋል ባላቸው 58 ተማሪዎች ላይ ዩንቨርስቲው ውሳኔ ማሳለፉ ታውቋል፡፡ ችግሩ ከተከሰተ በኋላ...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ በሱዳን የታሰሩ ኢትዮጵያውያንን ይዘው ተመለሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በሱዳን የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደሀገር ሲመለሱ፣ ከሱዳን እሥር ቤት የተፈቱ ኢትዮጵያውያንን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ እሥረኞቹ ትናንት አርብ...

5ኛው የኢትዮጵያ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና ሙያተኞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አምስተኛው የኢትዮጵያ ድንገተኛ ቀዶህክምና ሙያተኞች ማህበር ዓመታዊ ጉባዔ በአ/አ ተካሄደ:: በጉባኤው ላይ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማንን ጨምሮ ከጤና ማህበራት የተጋበዙ...

የዘንድሮው የማትሪክ ፈተና 24 ሰዓት በካሜራ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ፈተና በ138 መስመሮች በሄሊኮፕተር ጭምር በመታገዝ ወደ ፈተና ጣቢያዎች ማሰራጨቱን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና የፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ሀገር አቀፍ...

1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚወጣበት፤ የ ”ሹኩቴ ጩልጤ” መንገድ ግንባታ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 63 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በአስፓልት ደረጃ የሚገነባው የሽኩቴ ጩልጤ መንገድ ግባታን አርብ ግንቦት30ቀን 2011 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ...

Poems