Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበው፣ የቡና ምርት ጭማሪ እንደሚያሳይ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በቀጣዩ አመት ወደ ውጭ የምትልከው የቡና ምርት ጭማሪ እንደሚያሳይ የአሜሪካ የግብርና መምሪያ ክፍል
መጠቆሙን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ግብርና መምሪያ ክፍል ባወጣው መረጃን...
በእስክንድር ነጋ ላይ ጫናው ቀጥሏል – የሒልተን ሆቴሉ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በደህንነት መ/ቤት ተከለከለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከሰናይ ሚዲያና ጌት የንግድና የኢንቨስትመንት ማማከር ድርጅት ጋር በመሆን የሰናይ ቲቪ ምስረታ፣ እንዲሁም የአክሲዮን ድርሻ ሽያጭን...
በከሚሴ እና አጣዬው ጥቃት የተጠረጠሩ 50 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ብዙዎችን ባሳዘነ መልኩ በቅርቡ በከሚሴ እና አጣዬ አካባቢ የተደራጀ ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ 50 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን...
‹‹ ሸገር ዳቦ ›› ፋብሪካ በሼህ አልአሙዲ ሊገነባ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ አባል በሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኩባንያ አማካይነት ለሚገነባው “ሸገር ዳቦ” ለተሰኘው የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተጥሏል፡፡
ሼህ ሞሐመድ አል አሙዲ...
የታከለ ኡማ አስተዳደር የመንግስት ት/ቤት ተማሪዎችን፣ የደንብ ልብስ በነጻ ሊያለብስ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በመጪው የክረምት ወራት ጊዜ ውስጥ አዲስ አበባ ትምህርት ቤቶቿን እንደምታድስ ጊዜያዊ ከንቲባው ኢ/ር ታከሉ ኡማ ገልፀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በዳግማዊ ምንሊክ የመጀመሪያ ደረጃ...
የጥላቻ ንግግሮች እና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭት ወንጀል ረቂቅ አዋጅ ውይይት ተጀመረበት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግሮችና ሀሰተኛ መረጃዎች ከመተላለፍ ጋር በተያያዘ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ውይይት በጠቅላይ ዓቃቤሕግ አዘጋጅነት ተጀምሯል፡፡ በጉባአኤው ምሁራን፣ የሚዲያ ባለሙያዎችና የተለያዩ የፖለቲካ...
ፕ/ት ሣህለወርቅ ለፊፋ ጉባዔ ፓሪስ ናቸው – በአምላክ ተሰማ ለአፍሪካ ዋንጫ ተመረጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በፓሪስ በመካሄድ ላይ ባለው የፊፋ የሴቶች እግር ኳስ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተገኙ:: ፐሬዝዳንት ሣህለወርቅ በስብሰባው ላይ ይተገኙት ጂያን ፋንቲኢኖ በድጋሚ...
ቅዱስ ሲኖዶስ በደቡብ አፍሪቃ ሀገረ ስብከት ኃላፊ ብፁዕ አባ ያዕቆብን ከስራ አገደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለሁለት ሳምንታት ስብሰባ የተቀመጠው ቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አባ ያዕቆብን ከደቡብ አፍሪቃ ሀገረ ስብከት አግዷል፡፡ በደቡብ አፍሪቃ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር...
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በእስር ቤት የጻፉት መጽሐፍ ነገ ለገበያ ሊቀርብ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ በእጅጉ የሚወደዱትና በነጻነት ታጋይነት ስማቸው ጎልቶ የሚጠቀሰው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በእስር ቤት ቆይታቸው የጻፉት፣ “ትውልድ አይደናገር፤ እኛም እንናገር” የሚል...
“ወደ ኋላ አንመለስም!” እስክንድር ነጋ በሒልተን ሆቴል፣ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ ሆቴል አዲስ ስለሚያቋቁመው የሳተላይት ቴሌቪዥን ከአጋሮቹ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በተዘጋጀበት ወቅት በፖሊስ የተከለከለው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር...































