Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የዛሬ ሰኞ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሊቀመንበር ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በውይይቱ የተሳተፈው የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበው ቦርዱ ቀጣዩ ምርጫ በተያዘለት ዕቅድ እንደሚካሄድ ታሳቢ አድርጎ...

ግንቦት 20 – “አይ ኢትዮጵያ ለካ ሰው የለሽም!” || አብርሃ በላይ

ሰዎች መለስ ዜናዊን ከኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማርያምና አልፎ ተርፎም ከዓጼ ኃ/ስላሴ ጋር "ኢትዮጵያዊ ዲክታቶር" ብለው በአንድ ቅርጫት ውስጥ ይከቱታል። ይህ አባባል ሀቅነት አለውን? ይነበብ! መለስ ዜናዊ...

ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ || ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ...

በሶማሌ ክልል የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ ተይዞ ለኢትዮጵያ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሶማሌ ክልል ውስጥ በርካታ አሰቃቂ ድርጊቶች ሲፈጸምበት እንደቆየ የሚነገርለት የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ቢቢሲ || የቀድሞው የእስር...

የአምባቸው መኮንን ነገር… || አቻምየለህ ታምሩ

የአምባቸው መኮንን ነገር. . . አምባቸው መኮንን የሚባለው የአማራ ሕዝብ ሸክም ከሰሞኑ ደብረ ታቦር ላይ ባደረገው ንግግር ««አዲስ አበባ ከኦሮምያ ለምታገኘው ውኃ ልዩ ጥቅም ብትሰጥ...

የዛሬ ዐርብ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. ፌደራል ፖሊስ ፍርድ ቤት የሰጠኝን የመጥሪያ ትዕዛዝ ለተከሳሽ ጌታቸው አሠፋ ለማድረስ ጊዜ አጥሮኛል ብሏል- ክሱን ለሚያየው ችሎት። እንደ ኢቢሲ ዘገባ ትዕዛዙ ግንቦት 8...

አባ መፍቀሬ ማን ናቸው?

የወሎ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የደን ቀንን በማስመልከት ባዘጋጀው ልዩ መርሐ ግብር ደን ሲነሳ ሁልጊዜ ስማቸው የታይዞ የሚነሳውን፣ በሕዝበ ክርስቲያኑና በሕዝበ ሙስሊሙ የሚወደዱትንና የሚከበሩትን ባህታዌ፣...

ግዮን መጽሔት ቁጥር 56 || አዲስ አበባ

|| ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህን ይጫኑ ||

ኢሳት የግንቦት ሰባት ነው የሚለው ጩኽት ጆሮ ያደነቁራል || መሳይ መኮነን

ንቅናቄውም ሆነ አባላቱ በኢሳት ምስረታና ዘለቂታዊ ጉዞ ላይ ድርሻቸው ቀላል እንዳልሆነ አውቃለሁ። ለዚህም ክብር አለኝ። ይሁንና ባለቤት ነን የሚለው ህጋዊም ሆነ አመክንዮታዊ መሰረት የሌለው...

የዛሬ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. አዲስ አበባ መስተዳድር ዜጎች ህገ ወጥ ቤቶቻቸውን በገዛ ፍቃዳቸው እንዲያፈርሱ 2 ሳምንት ቀነ ገደብ ሰጥቷል- ሲል ዘግቧል አዲስ ስታንዳርድ፡፡ አስተዳደሩ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...

Poems