Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ተገዳድለህ መፍትሄ አታመጣም || ወለላዬ ከስዊድን

በዱላ መቀጣቀጥ ብትችልም መደባደብ፣ ማባረር፣ መግደልም መፍትሔ ሆኖ ላያኖርህ ላያቆይህ ጥፋት ነው ለጥፋት ማቆብቆብህ በጣጥሰህ ሸንሽነህ ካልከፋፈልካት ሰላም አውለህ ሰላም ካሳደርካት አገርህ እንደኹ ለሁልኽም በቂህ ናት አንባጓሮህን አሽቀንጥረህ ወርውረህ የዘር ቁርሾ ቀለምህን...

የዛሬ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. የለገጣፎ ተፈናቃዮች አቤቱታቸውን ለፌደሬሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ማቅረባቸውን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ 183 ያህሉ ተፈናቃዮች ያቀረቡት አቤቱታ ኦሮሚያ ክልል የሊዝ አዋጁን መሠረት...

ሮማን ፕሮቻዝካ || መስፍን አረጋ ዘነገደ ኩሽ

The numerous tribes who inhabit the Ethiopian state are being forcibly kept from European colonialism by Abyssinian rulers whose aim is to act as...

የኢትዮጵያ ጀግኖች መስዋእትነት ከ30 አመት በኋላ ሲታሰብ || ደረጀ ደምሴ ቡልቶ

ማስታወሻ - እንደመግቢያ የዛሬ 10 አመት 2ኛው የጀግኖች አመታዊ ክብረ በአል በዋሽንግተን ዲሲ በከፍተኛ ድምቀት ተከብሮ ነበር፡፡ ከቀድሞ ከአየር ኃይል፣ ከሐረር እካዳሚ፣ ከምድር ጦር፣ ከአየር...

የዛሬ ማክሰኞ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. ለኢትዮጰያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስራ አመራር አባላትን ለመምረጥ የተቋቋመው ኮሚቴ የዕጩ መመረጫና የመጠቆሚያ መስፈርቶችን አሳውቋል፡፡ ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ ከመጠቆሚያ መስፈርቶች መካከል ኢትዮጵያዊ...

በ5 ሚሊዮን ብር እራት ላይ የተፈጠረ ክስተት || አሳዬ ደርቤ)

በብዙ ሚሊዮን ብር በታደሰው የምኒሊክ የግብር አዳራሽ ውስጥ የእራት ግብዣው ተሰናድቷል፡፡ በእዚህ ድግስ ላይ ለመገኘት አምስት ሚሊዮን እና ከእዚያ በላይ ገንዘብ ያዋጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች...

በስሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ማብራራያ || አድማስ ሬድዮ

በስሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን አመራሮች በአትላንታ ተገኝተው ማብራራያ ሰጡ። ይህ የሆነው ባለፈው ቅዳሜ በሂልተን አትላንታ ሆቴል ነበር። በዚሁ ማብራሪያ ላይ፣ በመጪው የጁላይ ፌስቲቫል...

የሀኪሞች ነገር || ብርሃኑ ተክለያሬድ

ሀኪሞች እየጠየቁ ካሉት ጥያቄና እያካሄዱ ካሉት አድማ ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ከፍተኛ ገመድ ጉተታ እየታየ ነው። በወዲህ በኩል ሁሉን ማዳፈንና ማድበስበስን ስራዬ ያለው...

ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚያፍነው መንግስት ብቻ ነው? || በመስከረም አበራ

ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች ክርን ስትደቆስ በመኖሯ ሳቢያ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት እጅጉን ተጎድቶ ኖሯል፡፡ በነዚህ አምባገነን መንግስታት ዘመን መናገር ከተቻለም የሚቻለው እነሱኑ ከነአፋኝ...

“ማወቅ ምን ሊረባ?” || ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)  በአንድ አካባቢ ዕዮብ እና ስብሃት የተባሉ – እጅጉን የሚዋደዱ ታዋቂ ወጣት ምሁራን ስለሀገራቸውና...

Poems