Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሰባት እስላማዊ ባንኮች እየተተቋቋሙ ነው – ዘምዘም ባንክ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ሰባት እስላማዊ ባንኮች በመቋቋም ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡ እንደ አዲስ ማለዳ ዘገባ ከሆነ ዘምዘም፣ ሂጅራ፣ ነጃሺ፣ ኩሽ እና ሁዳ የተሰኙት፣...
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት || ያሬድ ኃይለማርያም
ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ሁለቱም ባመኑበት መንገድ የመሔድ፣ ያሻቸውን የማሰብ እና...
በቨርጂኒያው ጥቃት የተገደሉ 12 ሰዎች ማንነት ይፋ ተደረገ || ቢቢሲ
በአሜሪካዋ ቨርጂኒያ ግዛት በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ በተከፈተ የተኩስ እሩምታ የተገደሉ የ12 ሰዎች ስም ዝርዝር የከተማዋ ባለሥልጣናት ይፋ አደረጉ።
የከተማዋ አስተዳዳሪ የሆኑት ዴቭ ሃንሰን...
የዛሬ ዐርብ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. የፌደራል ኦዲተር ገመቹ ዲቢሶ እምቦጭ አረም በሐይቆች፣ ሃይል ማመንጫ ግድቦችና ወንዞች ላይ እያደረሰ ላለው ጥፋት ፌደራል መንግሥቱን ተጠያቂ ማድረጋቸውን ሸገር ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብዝኻ...
ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ || መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትናበላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበሰለው የታሪክ ቂም በቀልያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ ሁሉ) ሀገር...
ተስፋየ ገብረአብ፡ የወያኔው ኦቶ ዲትሪኽ || መስፍን አረጋ ዘነገደ ኩሽ
ወያኔ፡ የጦቢያው ናዚ
በፀረ አማራነት ላይ የተመሠረተው ዘረኛው ወያኔ፣ በፀረ ይሁዳነት ላይ ከተመሠረተው ዘረኛው ናዚ ጋር በብዙ ረገዶች ይመሰሰላል፡፡
• ወያኔ አፍሪቃዊ ናዚ ነው፡፡
• መለስ ዜናዊ...
ኢትዮጵያችን || የ28 ዓመቱ የ100 ዓመት የቤት ሥራ
|| ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
“ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ) || ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ
"The end justifies the means" ይላል ፈረንጅ። "የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው" እንደ ማለት ነው።
አንድ ጊዜ የህወሃት ቤዝ ለመያዝ የኢትዮጵያ ሠራዊታችን በድንገት "ዳንሻ " ደርሶ...
ግዮን መጽሔት ቁጥር 57 || አዲስ አበባ
|| ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ተማሪ ሞት የተጠረጠሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ
ኤፍ ቢ ሲ || ዩኒቨርሲቲው ባወጣው መግለጫ ዓርብ ግንቦት 16/2011 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ ምንጩ ያልታወቀ ጥቃት በተማሪዎች ላይ ደርሷል ብሏል።
ጥቃቱ ከተለመደው የተማሪ...































