Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“ኩሩ ኢትዮጲያዊ ያንተው ዘር ነኝ፡” || ዶ/ር መቅደላዊት /የቀዶ ህክምና ፕሬዚደንት/

የትምህርትን ህይወት ‹ሀ› ብዬ ስጀምር ያበረታታኸኝ፤ 1ኛ ስወጣ ያጨበጨብክልኝ፤ የወደፊት ምኞቴ ሀኪም መሆን ነው ስል ይቅናሽ ብለህ የመረቅከኝ ለዚህ እንድበቃ ከጎኔ ያልተለየኸኝ ወገኔ ወዴት...

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ - ኤፍ.ቢ.ሲ || የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ባለፈው አንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተከናወኑ...

የዛሬ ሐሙስ አበይት ዜናዎች || ዋዜማ

1. ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ለወሰንና ማንነት ኮሚሽንና ለብሄራዊ ዕርቅ ኮሚሸን ኮሚሽነሮችን ሾሟል፡፡ ዶክተር ጣሰው ገብሬ የወሰንና ማንነት ኮሚሸን ኮሚሽነር፣ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ...

ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚያፍነው መንግስት ብቻ ነው? || በመስከረም አበራ

ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች ክርን ስትደቆስ በመኖሯ ሳቢያ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት እጅጉን ተጎድቶ ኖሯል፡፡ በነዚህ አምባገነን መንግስታት ዘመን መናገር ከተቻለም የሚቻለው እነሱኑ ከነአፋኝ...

የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት || ጠገናው ጎሹ

በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ   ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ እራሳቸንን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም (ህዝብንም) የምናታልልበት ወይም የምናሳስትበት ክፉ...

አዲስ አበባ መጠፋፊያችን እንዳትኾን! || ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

የሚያስተውል ያስተውል ግዳጁንም ይወጣ! አለበለዚያ “የአረብ ጸደይ!” የሚባለውን እናመጣለን!!! የኹሉም መጀመሪያ ደግሞ ‘ዋና ከተማው’ እንደነበር፡ ያስታውስ፡፡ አንደኛ በየትኛውም የኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ውስጥ የሌለውን “ ፊንፊኔ...

ግዮን መጽሔት አዲስ አበባ || ቁጥር 55

|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ማንበብ ይችላሉ ||

ኢትዮጵያችን || ቅጽ 3 ልዩ ጥናታዊ ዕትም

|| ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ ||

ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ || ነአምን ዘለቀ

ስለ እውነት እላችኋለሁ ይህ በአገራችን በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ ትልቅ ነን ብለው ራሳቸውን የሰቀሉ ሰዎችን ጨምሮ የራስን ድርሻና የታሪክ አሻራ አግዝፎ ማሳየት፣ ለሌላው እውቅና አለመስጠት፣...

የዛሬ ሰኞ ዐበይት ዜናዎች- ዋዜማ

1. ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ 4 የምርጫ ቦርድ አመራር አባላትን ይሾማል፡፡ ካፒታል እንደዘገበው ጠቅላይ ሚንስትሩ አዲስ ተሹዋሚዎችነ የሚመርጥ አንድ ኮሚቴ አዋቅረዋል፡፡ በአዲሱ የምርጫ...

Poems