Amharic Posts
Home Amharic Posts
ማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምስረታ ለአገራችን ዴሞክራሲያዊ ስርአት ምስረታ ሂደት እንደ እንድ ትልቅ እመርታ ||...
እንኳን ደስ አላችሁ:-
የቀድሞ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአርበኞች ግንቦት 7፣ እንዲሁም የኢዴፓ ፣ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አባላትና ሌሎችም ስብስቦች ባደረጉት የውሕደት ሂደት የተመሰረተው የኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማህበራዊ...
የዛሬ ዐርብ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. የሙስና ተከሳሹ በረከት ስምዖን ዛሬ ለፍርድ ቤት በሰጡት የዕምነት ክህደት ቃል በተጠቀሱብኝ የወንጀል ድርጊቶች በሙሉ ጥፋተኛ አይደለሁም ብለዋል፡፡ ሌላኛው ተከሳሽ ታደሠ ካሳ ግን...
የዛሬ ሐሙስ ዐበይት ዜናዎች- ዋዜማ
1. ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎች ከውጭ ያለ ቀረጥ እንዲገቡ ተፈቅዳል፡፡ ቀረጡ የተነሳው ለግብርና ሜካናይዜሽን ማሽነሪዎች፣ ለመስኖ ልማት መሳሪያዎችና ለእንስሳት መኖ ልማትና ምርት ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጅዎችና መሳሪያዎች...
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ስርዎ-መንስዔ፤ ህገመንግስታዊ የጎሳ ፖለቲካ || ዶ/ር አበራ ቱጂ
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዶ ነበር። ነግር ግን በጎሳ መካከል የሚፈጠረው ችግር የአገሪቱን ዜጎች በእጂጉ እያሳስበ ነዉ። በአገሪቱ...
በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! || ዶ/ር...
መግቢያ
እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ...
ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 6
|| ሙሉውን ለማንበብ ይሔንን የጫኑ ||
የባላደራ ምክር ቤት ጉዳይ || አክሊሉ ወንድአፈረው
በዴሞክራሲያዊ ሥርዓትግንባታ ውስጥ የሞጋችና ነፃ ተቋማት ሚና
ባለፉት ጥቂት ወራት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ በተቀሰቀሰው የ”ባለቤትነት ጥያቄ “ የተነሳ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያካተቱ የፖለቲካ ክስተቶች በመታይት ላይ...
አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ
ኤፍ.ቢ.ሲ - አዲስ አባባ || አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቀው፥ አቶ...
ትላንት የጠ/ሚሩን ስብሰባ በመካፈሌ ምንም ቅር || ዶ/ር አሰፋ ከበደ
ትላንት የጠ/ሚሩን ስብሰባ በመካፈሌ ምንም ቅር አይለኝም፡፡ ላለመቅረትም በቂ የሆኑ 3 ዋና ዋና ምክንያቶች አሉኝ፡፡
.
1. የመጨረሻ የመፍትሄ ሰው ስለሆነና ከሱ በላይ የምንጠይቀው አካል ስለሌለ
.
2....
ይድረስ ለብሔረተኛው ወገኔ || ያሬድ ኃይለማርያም
በብሔር መደራጀት መብትህ ነው። ባህልህን፣ ቋንቋህን፣ ታሪክህን እና ሌሎች የማንነትህ መገለጫ የሆኑ እሴቶችህን የማጎልበት እና ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ መሰባሰብ እና የበኩልህን ማበርከት መብት ብቻም...





























