Amharic Posts
Home Amharic Posts
ግዮን መጽሔት – አዲስ አበባ || ቁጥር 54
|| ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
ሊያነቡት የሚገባ – የዶ/ር ነጋሶ ቤት || ጽዮን ግርማ
ጊዜውን አላስታውሰውም። ሰዓቱ ግን የሥራ መውጫ ነበር። ወደ ብስራተ ገብርኤል የሚወስደውን ታክሲ በመጠበቅ ላይ ሳለሁ ዶ/ር ነጋሶን አገኘኋቸው።
ሰላምታ ተለዋውጠን እኔና የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በአንድ...
የዶ/ር አብይን መንግሥት ምን ይዞት ይሆን? ሞሐመድ አሊ ሞሐመድ
ዶ/ር አብይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ናቸው። በሥራቸው የአየር ኃይል; የምድር ጦር; የፖሊስ ሠራዊት ... በዘመናዊ ትጥቅ የተደራጁ ኃይሎች አሉ። ከዚህ በተጓዳኝ ማንኛውንም መረጃ...
በኮንሶ ከተማ የደረሰብኝ ዝርፊያ፣ ድብደባ፣ እስርና እንግልት በአጭሩ ይህን ይመስላል || በዳዊት ዋሲሁን ካሳ
በአኪያ ሚዲያ/ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት በሰላም ጉዳይ ለምንሰራው ዘገባና ዶክመንተሪ ፊልም ቀረፃ ለማካሄድ ትላንት ወድያ ዕለተ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ ለኮንሶ ዞኑ ጉዳዩን የሚያሳውቅና ፈቃድ መጠየቅያ ደብዳቤና...
የዛሬ ረቡዕ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. በቤንሻንጉል ክልል ዛሬም ጸጥታ አለመረጋጋቱን ነዋሪዎችን ጠቅሶ የአማራ መገናኛ ብዙኻን ድርጅት ዘግቧል፡፡ በተለይ የፓዌ ወረዳ ጸጥታ ገና አልተመለሰም፡፡ በማምቡክ ወረዳ ደሞ ዛሬ ባገረሸ...
ጥቂት ሀሳቦች || በእውቀቱ ስዩም
አንዳንድ ሰዎች ‘ የብሄር ፖለቲካ በህግ ይታገድልን ሲሉ’ እሰማለሁ፤ የብሄር ፖለቲካ አይጥመኝም፤ ባገራችን ወትሮ የሚታየው መከራ ምንጮች አንዱ ያልተገራ የብሄር ፖለቲካ እንደሆነም አምናለሁ፤ ያም...
በፀጥታ ስም የህዝብን ድምፅ ማፈን ይቁም! || ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ
ዛሬ በዲላ ከተማ ሊካሄድ የነበረዉ ሰላማዊ ሰልፍ ከላይ በወረደ ቀጭን ትዕዛዝ በፈዴራል እና የክልል ፀጥታ አካላት ጣልቃ ገብነት ትላንት ከረፋዱ ላይ ተከልክሏል። ከምዕራብ እና...
የዛሬ ሰኞ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት 18 ሰዎች ሞተዋል፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀሰው በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሲሆን መነሻው በመኪና ጭነት ክፍያ ሳቢያ በተነሳ ጠብ እንደሆነ...
ግዮን መጽሔት ቁጥር 53 || አዲስ አበባ
|| ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመንካት ማንበብ ይቻላሉ ||
የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ኤፍ.ቢ.ሲ || ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ሀገር ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ርእስ ብሄር...






























