Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከሆላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ የአቋም መግለጫ
እኛ በኔዘርላንድ ሃገር የምንገኝ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፤ በወቅታዊ የሃገራችን የፖለቲካ ጉዳዮች እና በለውጡ ዙርያ የተጋረጡ ተግዳሮቶችን፤ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ዙርያ እየተፈጠሩ ያሉ ውዝግቦች...
የዛሬ ረቡዕ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. ቻይና እስካለፈው የፈረንጆች ዐመት ለኢትዮጵያን ያበደረችውን ብድር ወለድ ሰርዛለች ብሏል የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት፡፡ ለ“ቤልት ኤንድ ሮድ” ጉባኤ ቻይና የሚገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ...
በሉሲ ጉዞ ከአሜሪካ የተገኘው 60 ሚሊዮን ዶላር የት እንደገባ አልታወቀም ተባለ
|| በታምራት ሀይሉ
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ መሆኗን ለዓለም ለማሳወቅ በሚል ከስምንት ዓመታት በፊት ሉሲ ወደ አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች እንድትጓዝ ተደርጎ ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ...
ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ
ፀሀፊ || ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo)
ትርጉም || መስፍን ማሞ ተሰማ
የሲዳማ ፅንፈኞች የአዋሳን ህዝብ ማሸበር ከጀመሩ እነሆዓመት ሆናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አንድ ዓመት በፊት መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን...
ግዮን መጽሔት አዲስ አበባ – ቁጥር 52
|| ግዮን መጽሔት ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ||
አፍሪካዊነትን የሚያስጠሉ ሁለት ወይ ሦስት ወቅታዊ ክስተቶች || ነፃነት ዘለቀ
በዜና ስከታተላቸው ለጊዜው “ብው” ያልኩባቸውን መጥቀሴ እንጂ አፍሪካዊ መሆን በተለይ ከቅርብ ዘመናት ወዲህ የሚያኮራ ወይም የሚመኙት ሆኖ አይደለም – ርዕሴን እንደዚያ የሰየምኩት፡፡ አፍሪካ በሚገርም...
የኛ ወይንስ “ኬኛ”? – የኢትዮጵያ አንድነትና “የተፎካካሪ ፓርቲዎች” ብዢታ || ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
ይህን ወቅታዊ ሃተታየን በመፍትሄው ልጀምር። ጥንታዊዋንና ባለ ታሪኳን ኢትዮጵያን ከብሄር ተኮር እልቂት፤ ከድህነት፤ ከፍልሰት፤ ከስደት፤ ከጥገኝነትና ከኋላ ቀርነት ኡደት ራሷን እንደ አንዲት አገር እና ሕዝቧን እንደተባበረ ሕብረ-ብሄራዊሕዝብ ነጻ...
የቆንጆዋ ልጅ ጸሎት! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
ወላጆችዋ የልጃቸውን ወግ እና ማዕረግ በጉጉት ይጠብቁ ነበር። “የሰርግሽ ቀን…” እያሉ ስለሚጣለው ድንኳን፤ ለሙስሊም እና ለክርስቲያን ስለሚታረዱት በሬዎች ብዙ ተነጋግረዋል። እነዚያ ቀናቶች ግን እንደዋዛ...
Washington Post: “Ethiopia Brightest Light in the World” || Prof AlMariam
Last week, two important announcements were made attesting the fact that Ethiopia is a rising bright star in the world.
In the Washington Post-Reporters Without Borders open...
የእናትና የአባት አገር || ከሙሉቀን ገበየው
ባንድ አገር የሚኖር እጅግ ባለፀጋ፣ ትሁት፣ እግዚሓቤርን የሚፈራ ሰው ነበር። እጅግ ታታሪ በመሆኑ አባቶቹ ና እናቶቹ ባቆዩለት መሬት ላይ ጎብዞ ትልቅ ማሳ፣ የሚያስጎመጅ፣ ብዙ የእህል...





























