Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዛሬ ሰኞ የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች
1. ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ ጃንጥራር አባይ የጠቅላይ ሚንስትሩ የኮንስትራክሽን ጉዳዮች አማካሪ፣ ጠይባ ሐሰን የጠቅላይ ሚንስትሩ ማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ፣ አለሙ ስሜ...
አዲሳባን እንደ የውክልና ጦር ሜዳ || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
☞ የአዲስ አበባን የውሃ ፍላጎት ይቀርፋል የተባለ ፕሮጀክት በተዋወቀ ማግስት የኦሮሚያ መንግሥት አልተማከረም ነበር ተብሎ ተሰረዘ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሞል)
☞ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶ በኅትመት እንዳይሰራጭ...
ኢትዮጵያችን ቅጽ 3 ቁጥር 5
|| ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ ||
የዛሬ ሐሙስ ዐበይት ዜናዎች- ከዋዜማ
1. ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ያቀረቡለትን 3 ሹመቶች አጽድቋል፡፡ የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ለሳምንታት ክፍት ለቆየው ውጭ ጉዳይ...
እኔን ስቀሏት! || ወለላዬ – ከስዊድን
“እኔ”፣ “የእኔ” ማለትን ውገሯት፣
ጣር ፍዳ ሞቷን አሳዩአት፣
መቀጣጫ አድርጋችሁ ስቀሏት፣
አርቃችሁ ቆፍራችሁ ቅበሯት።
...
ሳይነግሩን ሄዱ! || ደረጃ ደስታ
ያን አዳራሽ፣ ያንቀለም፣ ያን ያልሞላ ቤት ወንበር አውቀዋለሁ። ስንት ጊዜ አፍጥጨበታለሁ። አንዳች ነገር አገኝበት ይመስል ድል ቀላውጫለሁ። እና አሁንም ….የነሱን ዓይን ዓይን እያየን ፣...
ኢትዮጲስ በዚህ ሳምንት || ቁጥር 30
|| ሙሉ ኢትዮጲስን ለማንበብ እዚህ ጋር የጫኑ ||
የለማ መገርሳ ቁጣ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
የለማ መገርሳን ቁጣ አንዳንድ ሰዎች እንደፖሊቲከኛ ትርኢት አይተውታል፤ ያለቀሱም አጋጥመውኛል፤ እኔ እንባዬ ጠብ አላለም አንጂ በዓይኔ ላይ አቅርሮ ነበር፤ ይህ ሁኔታ እጅግም አያስደንቅም፤ ኢትዮጵያውያን...
“ኢህአዴጎች የአገራችንን ነገር በወግ በወጉ ያዙት” || ሙሼ ሰሙ
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተፈናቃዮች ብዛትና ሰቆቃ ስንቆዝም ሰነበትን፣ ሃዘናችን ሳያልቅ የወገኖቻችን የእርስ በርስ ግጭት ልባችንን ሲያደማው ከርመናል። አሁን ደግሞ የፖለቲካው ትኩሳት ተራውን ወደ ኢኮኖሚ...
ወጣት ሆይ! ለህልውናህም ሆነ ለክብርህ ወደ ባህልህ! || በላይነህ አባተ
አገር ይቃጠላል ሕዝብ ግን ለፖለቲካ ፍጆታ መንገድ ጠረጋ በአዋጅ ተጠርቷል፡፡ እንደ መንገድ ጠረጋው ቃጠሎን ለማጥፋት ሕዝብን በአዋጅ ለመጥራት ምን ያህል ገንዘብ ይጠይቃል? ላሊበላን ከመፍረስ...






























