Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዐበይት ዜናዎች || ከዋዜማ
1. ለአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ፖሊስ ኮሚሽነር ተሹሞላታል፡፡ ጌቱ አርጋው አዲሱ ኮሚሽር ሆነወ መሾማቸውን የዘገበው አዲስ ስታንዳርድ ነው፡፡ ኮሚሽነሩ ተሰናባቹን ኮሚሽነር ጀኔራል ደግፌ በዲን...
የአገር መከላከያ ሃይል ኢትዮጲያን ለማዳን ያለበት ቤሔራዊ ሃላፊነት ና ግዴታ! || ከሙሉቀን...
የኢትዮጲያ ህዝብ በህወሃት(ወያኔ) መራሹ አስከፊ 27 አመታት አገዛዝ ላይ ያደርገው መራራ ሰላምዊ ትግል ጫፍ ደርሶ ፍሬውን ለማየት ጭላንጭል ተስፋ ማየት ጀምሮ ነበር። ባለፉት 3...
ለኦህዴድ ልጓም ከወዴት ይምጣ? || በመስከረም አበራ
በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ ሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው፡፡ ደርግ ያሻውን ሲገድል...
ምን እንደምል አላውቅም || መሳይ መኮንን
ስለምን እንደምጽፍ እርግጠኛ አይደለሁም። ጊዜው ግን እንዴት ይንቀራፈፋል? ከኢትዮጵያ ከተመለስኩ ሶስት ሳምንት ሊሆነኝ ነው። ድብርታም ሳምንታት። ቀፋፊ። ጭንቅላትን እንደበረዶ የሚያቀዘቅዘው፡ አእምሮን እንደተበላሸ ሰዓት ቀጥ...
የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! || ነቢዩ ሲራክ
* ኦኤም ኤን በጅዳ ኮሚኒቲ እርዳታ ሊሰበስብ ነው
* የጅዳ ቆንስል የእርዳታውን ፈቃድ አጽድቆታል
በሀገር ቤት የተለያዩ ተቋማትና በአደባባይ የዘር መድልኦ ተደረገ ሲባል ነገር ላለማክረር ዝምታ...
የዛሬ ዐርብ ዐበይት ዜናዎች || ከዋዜማ
1. ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ጸጋየ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በቅርቡ ከዐለም ዐቀፍ አሸባሪዎች ጋር በመተባበር የሽብር ጥቃት ሊፈጹሙ ሲሉ የተያዙ ተጠርጣሪዎች እንዳሉ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪዎች...
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት – ሐጎስን በቶላ መቀየር ይሆን? || ሲሳይ ተፈራ መኮንን
የቃሊቲውን ከፍተኛ ጥበቃ የፌዴራል ማረሚያ ቤት በዚህ ሳምንት እንደታዘብኩት፣
በህግ ስም አገዛዙ በተለይ በወንጀል ጉዳዮች በሚፈጽማቸው ግፎች ተማርሬ የወንጀል ጉዳዮችን መያዝ ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል፡፡...
አገር ተኝቶ እያለ የተሰራ ታሪክ || አብርሃ በላይ
ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት ነው። በስያትል ትልቅ የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች ስብሰባ ተዘጋጅቷል። በዋዜማው እየተንጠባጠቡ የገቡትን እንግዶች እየተቀበልን ሻይ ቡና እያልን አመሸን።...
ትንቢተ ሀብታሙ አለባቸው፤ እውነት ወይስ ሐሰት? || በፍቃዱ ዘ. ሃይሉ
ደራሲ እና መምህር ሀብታሙ አለባቸው "ታላቁ ተቃርኖ" በሚል ርዕስ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ታሪክ በተነተነበት መጽሐፉ የመጨረሻ ገጾች ‘የአገሪቱ መፃኢ ዕጣ ፈንታ በሚቀጥሉት 25 ዓመታት ምን...
እሽሩሩ ኦነግ || ከአንተነህ መርዕድ
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት...






























