Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የተከበራችሁ በሰሜን አሜሪካ የምትገኙ ተቆርቋሪ ዜጎች || ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ

ለሀገራችሁና ለሕዝባችሁ በመቆርቆር፣ ሀገራችሁም የተሻለችና የሠለጠነች እንድትሆን በማሰብ የጻፋችሁትን መልእክት ተመልክቼዋለሁ፡፡ እንደ እናንተ ካሉ በሳል ዜጎች የሚጠበቀውም ይሄው ነው፡፡ ችግሮችን በጨዋነት በመመካከርና የተሻለ የመፍትሔ...

እየሆነ ያለው ሁሉ ያሳዝናል || መላኩ አላምረው

" በተለይ ገደላገደሉና ተራራው ሲቃጠል ቆሞ ከማየት በቀር ምንም ማድረግ አልቻልንም። እሳቱን ምንም ሊያስቆመው አልቻለም። ፈጣሪ ዝናብ ከሰማይ ካላወረደ ምንም ምን ማድረግ ይቻላል? ጭራሽ...

“ኢትዮጵያ የከሸፈች ሀገር እየሆነች ነው” ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ || ለቢቢሲ

በደርግ ስርዓት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ የሆኑት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ "ኢትዮጵያ በቀውስ አፋፍ ላይ ናት" የሚል ጽሑፍ ፅፈው በተለያዩ ድረ...

የዶ/ር አቢይ ትዕግስት || ሳምሶን አስፋው

የዶ/ር አቢይ ትዕግስት፡ በተስፋ ከምንጠብቀው ጣፋጭ ፍሬ የበለጠ ዋጋ ያለውን የሰው ህይወት እየበላች ነው የትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ይባላል። እውነት ነው። እውነትነቱ የሚጎላው ደግሞ አፍስሶ...
yared

የምጣዱ እያለ የእንቅቡን፤ የእርስ በርስ ግጭት እና የመንግስት ምላሽ || ያሬድ ኃይለማርያም

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አሁንም ግጭቶች መበራከታቸው እና መፈናቀል መቀጠሉ የአገራችንን ፖለቲካ አሳሳቢ እያደረገው እና አገሪቱንም ወደ ችግር ውስጥ እየከተታት ይመስላል። መንግስት ለችግሮቹ የሚሰጠው ትኩረት...

ትግል ወሬ አይደለም || አቶ ነሲቡ ስብሐት – መርፌ መጽሔት

|| ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ቦታ የጠቁሙ ||

ጥቂት ስለማጀቴ || በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ

በዚህ የሐሰተኛ መረጃዎች ኾነ ተብሎ በሚፈለፈልበት፣ እውነቱ ተቆርጦ ወይም ተቀጥሎ በሚነዛበት ዘመን፥ መረጃዎችን በድፍረት ማጋራት ችግር ነው። ለወትሮው የመቻቻል አርአያ በኾነችው ወሎ ከከሚሴ ጀምሮ...

የአብይ/ለማ “አብረቅራቂ” ድል || መስከረም አበራ

ባለፉት ሳምንታት ፅሁፎቼ የሃገራችንን ፖለቲካ ወደ አስፈሪ ገደል እየነዳ ባለው የኬኛ ፖለቲካ ዙሪያ ሃሳቦችን ሳነሳ ሰንብቻለሁ፡፡ያለፈውን ሳምንት ፅሁፌን ስቋጭም የኬኛ ፖለቲካን ልጓም ለማስያዝ ማን...

ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ || ኤልያስ ገብሩ

ህዝባዊ ስብሰባዎች እንዲፈቀዱ ተስማሙ በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ...

ይድረስ ለኢትዮጵያ መንግስት || ታማኝ በየነ

እንደ አንድ ዜጋ እጠይቃለሁ !! እኔ በደረሰኝ መረጃ ከትናንት ጀምሮ በወሎ ከሚሴና በሽዋ አጣዬ በደረሰ ግጭት ንጹሃን ዜጎች እዬሞቱ ነው፡፡ ለመሆኑ ሰላም የነበር አካባቢ በአንዴ ወደ...

Poems