Amharic Posts
Home Amharic Posts
በወሎና አካባቢው እየሆነ ስላለው ነገር || ሞሐመድ አሊ ሞሐመድ
በአሁኑ ሠዓት ወሎ ላይ እየሆነ/እየተደረገ ስላለው ነገር የሚሰማኝን ሀዘንና ቁጭት በዝምታ ካልሆነ በስተቀር በምን ቋንቋ ልገልፀው እችላለሁ? ይኸ ሁሉ የሆነው "ኧረ እባካችሁ ተው …"...
ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው እውነቶች አንዱ… || አቻምየለህ ታምሩ
ዛሬ መጣ የተባለው ለውጥ ወይንም ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት ትግል በማን ትግል እንደመጣ ባልናገር እመርጥ ነበር። ሆኖም ግን የኦሮሞ ብሔርተኞች ዛሬ ላይ መጣ...
ዶ/ር አብይ ሆይ : ምንን እንደምር? || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ዛሬ ይቅርታ መጠየቅዎ የልቤን ቀልብ ሳበው። ትልቅ ሰው እንዲህ ነው። በዚህ ደብዳቤዬ ባለፈው ዓመት በደከሙበት ፈንታ በሚቀጥለው አዲስ ዓመት የሚልቁበት ይሆን ዘንድ ልሞግትዎ ነው።...
መግለጫው በሰላም ተጀምሮ በሰላምና በስኬት ተጠናቋል! | ኤልያስ ገብሩ
ዛሬ በሰላማዊና ህጋዊ ትግል እንቅስቃሴ፣ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) እጅግ በጣም የተሳካ ጋዜጣዊ መግለጫ ማድረግ ችሏል፣ በጽናት እና በብርቱ ትግል የተደረገም ነውና...
ታሳዳቢዎቹ ዲፕሎማቶች ወዴት ገቡ? ያሬድ ኃይለማሪያ
(የመንገደኛ ማስታወሻ ከጄኔቭ)
በትላንትናው እለት በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ካውንስል ውስጥ ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ስለምትገመገም ለዛ የቅድመ ግምገማ መድረክ ነበር። ይህ ግምገማ በየአራት አመቱ...
ትግል ወሬ || አቶ ነሲቡ ስብሃት – መርፌ ጋዜጣ | አዲስ አበባ
|| ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ ||
የኢሕአዴግ ሕገ መንግሥት፣ ጠንቅ ለአንድነት || ኢትዮጵያችን
ከሁሉ አስቀድመን ዕሁድ መጋቢት 02 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ ናይሮቢ ኬንያ ለመጓዝ በተነሳ በ6 ደቂቃ ውስጥ በደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ) በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ...
የአንድ ዓመቱ ዜና መዋዕል || በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቃለ መሐላ ከፈፀሙ እነሆ
ዛሬ ልክ አንድ ዓመታቸው። በአንድ ዓመት ቆይታቸው ብዙ መጽሐፍ
የሚወጣው ታሪክ አኑረዋል። ውጥረቱ በተስፋ፣ ተስፋው...
የዛሬ ሰኞ ዐበይት ዜናዎች || ዋዜማ
1. የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት በቅርቡ እንደሚለቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ነቢያት...
አንድ የከነከነኝ ጉዳይ አለ || በነአምን ዘለቀ
ሰላም ወገኖች:
ከኢንፎርሜሽን መርብ ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር ተያይዞ የወጣውን ዘጋቢ ፊልም ይመለከታል። ዘጋቢ ፊልሙን እንዳአጋጣሚ ሆና በርከታ ጓደኞቼና ጓደኞች እንድመለከተው ልከውልኝ ለማየት ግን ጊዜና ትኩረት...































