Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ | ከተክሌ – ቶሮንቶ
1- አብይና ጓደኞቹ፤ የዛሬ አንድ አመት ከአዘቅት አውጥተውናል፡፡ አሁንም ከአብይ የተሻለ አሻጋሪ ማግኘት ይከብዳል፡፡ አብይን፤ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ለሰራልን ነገር ሁሉ አመስግነን አንዘልቀውም፡፡...
ኳስ ጠላዡ በዝቷል || መሳይ መኮንን
ወደ ሰማይ ኳሷን ልጎ አይኑን ሰቆሎ የእውር ድንብር የሚጓዝ እንጂ ሰከን ብሎ ስለሀገር የሚያስበው ቁጥር እያሽቆለቆለ ነው፡፡ የላጋትን ኳስ ሰማይ ለሰማይ እያየ መሬት ላይ...
የአዲስ አበባ ሥጋት! በፈቃዱ ዘ. ኃይሉ
ያደግኩበት ሰፈር ለአረንጓዴ ልማት ከሚፈርሱት የአዲስ አበባ መንደሮች አንዱ ነው። የሰፈሬን ሰዎች በዚህ ወቅት ከዚህ በላይ የሚያሳስባቸው ነገር የለም። «የት ነው የምንሔደው?»፣ «ተመጣጣኝ ካሳ...
አገም ጠቀም የበዛበት የጠ/ሚሩ ንግግር እና አመት የሞላው ለውጣችን ያሬድ ኃይለማርያም
የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ከአንዴም ሁለቴ ደግሜ ሰማሁት። ንግግራቸው በርካታ ቁምነገሮችን የያዘ እና በርካታ አገራዊ ጉዳዮችንም የዳሰሰውን ያህል በበርካታ ጉዳዮችም ላይ አገም ጠቀም ያለ አቋም...
“….እስክንድር ነጋ…..” || ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
" ...አሳሪዎቹም ጉልበታቸውን ከጭንቅላታቸው አላወጡም! ታሳሪውም አልሰለቸውም.... "
አንዲት የአሜሪካ ሴት ልጇን አንድ ሰካራም መኪና እየነዳ ሲሄድ ገጭቶ ገደለባት፤ እርር! ድብን! ብላ አዘነች፤ አልበቃትም፤ የአንድ...
የአልጀሪያው ቡተፍሊካ የሚያስታውሰን ነገር… || ምሕረት ዘገዬ
የአንድ ሀገር ጠ/ሚ ወይም ፕሬዝደንት “ውኃ ለሰው ልጅ ጠቃሚ ነው” ስላለ ብቻ ስለውኃ ጠቀሜታ በተናገሩ ቁጥር ያን የባለሥልጣኑን ንግግር እንደምንጭ መጠቀም ከቀልድ የሚቆጠር ይመስለኛል፡፡...
በትናንቱ የጠ/ሚር ፅህፈት ቤት ጉብኝት ላይ ተመልሻለሁ || ኤልያስ መሰረት
(Part 2) ስቀጥል:
አዲሱ ጠ/ሚር ስልጣን ሊይዙ ሰሞን ከግቢው ውስጥ መኪኖች እንደጠፉ ሰምቼ ስለነበር አንዱን የጉብኝቱ አካል የነበረ የፀጥታ አካልን ስለጉዳዩ ስጠይቀው "ልክ ነው! ሁለት...
ዛሬ የጠ/ሚሩ ቢሮ ግቢን በመገረም ጎብኝተናል! || ኤልያስ መሰረት
ከፍተኛ አዳዲስ ግንባታዎች፣ ከአፄ ምኒሊክ ጀምሮ የነበሩ ህንፃዎች ላይ እየተካሄዱ ያሉ እድሳቶች፣ የጠ/ሚሩ ቢሮን አዳዲስ ገፅታዎችን እንዲሁም በግቢው ውስጥ አዲስ የእንስሳት ፓርክ፣ የህፃናት መጫወቻ፣...
የዛሬ ረቡዕ ዐበይት ዜናዎች || ከዋዜማ
1 - በጋምቤላ ክልል ልማት ላይ መሆናቸው የተነገረላቸው 36 እርሻ ልማቶች ሊገኙ አልቻሉም፡፡ ብድር እና መሬት ወስደው ወደ ልማት ገብተናል ያሉ እርሻዎች ያልተገኙት የገቢዎች፣...































