Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ! በባህርዳር ግርግር ዙሪያ
"የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም!"
አርበኞች ግንቦት 7 እንደ ንቅናቄ ለረጅም ዓመታት ከታገለላቸዉ መብቶች ዉስጥ አንዱ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ባልተስማማበት ሀሳብ፥ ፖሊሲና ፕሮግራም...
40 ምሁራን ለዶ/ር አብይ የጻፉት ግልጽ ደብዳቤ
ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ (በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን)
March 26, 2019
መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም.
ግልጽ ደብዳቤ
ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ
አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ
ጉዳዩ፦...
29ኛው የኦዴፓ በአል እና በግሌ ከስብሰባው ከስብሰባው || ያሬድ ጥቡ
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) 29ኛ ዓመት ልደቱን ለማክበር በተደረገው ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉት ንግግር ቅንጭብጫቢው ተዘግቧል። በመጀመሪያ ኦዴፓ ለ29ኛ ልደት በአሉ በመድረሱ እንኳን...
ሰላም ወዳጆች || ብሩክ አበጋዝ
በርካታ ዘመድ ወዳጆቼ በተፈጠረው ሁኔታ ደንግጣችሁ የደወላችሁልኝ በሙሉ እጅጉን አመሰግናለሁ። በጫና ምክንያትና ማውራት ስላስጠላኝ በርካታ ስልኮችን ባለማንሳቴ ይቅርታ አድርጉልኝ። የሆነው ነገር ቀላል ቢሆንም እልህ...
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር … || በዓለማዬሁ ገበዬኹ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣
እባክዎ ይህችን ምክር አዘል ትችት ያንብቧት :-
ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር …
ፍ/ቤት የቆመችው የፍትህ ምስል / Lady Justice / ተጠሪነቷና ምሳሌነቷ ለፍ/ቤት ስራ ብቻ...
የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አምባቸው መኮንንን የድርጅቱ ም/ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ
አዲስ አበባ - ኤፍ.ቢ.ሲ || የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ሰብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ መጠናቀቁን የፓርቲው ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዩሃንስ ቧያሌው ገለፁ።
ሀላፊው...
ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? || መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ 2019 (እአአ) በለንደን እንግሊዝ...
የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? || በመስከረም አበራ
ኦህዴድ ወደ ስለጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው ድርጊቶች “ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው” ያስባለው የስልጣን ጥም አላማው የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈን እንደሆነ የሚያስረዱ ናቸው፡፡ የኦሮሞ የበላይነት ፖለቲካ ደግሞ...
አብይነትዎ! || ደረጀ ደስታ
አብይ ሆይ! ባነጋገረው የሰሞኑ ንግግርዎ፣ አስረውና ገድለው ያውቁ ይመስል፣ ማሰርና መግደል እንደሰለችዎት መናገርዎን ሰማሁ። እርስዎ ባይገድሉ እኛ እንገድልልዎታለን እሚሉትንስ ምን አሏቸው? እኛ ስንሞት ስንገደል...
በቀለ ገርባ መጡብኝ! || በደረጀ ደስታ
ጋሽ በቀለ ገርባ ያሉትን በድምጽ ሰማሁት። አፌን ነው እንጂ ጆሮዬን አይዘኝም። ለነገሩማ ኦሮምኛ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ መሆን ፈልጌ ተከልክያለሁ። አማራውን ለመጥላት ሳይሆን፣ ተወልጄ...






























