Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ግንቦት ሰባት ከልምድህ… ||ግርማ በላይ

አጤ ምኒልል ከልምድዎ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤ አምናስ አለማያ ነበሩ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋሉ? ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤ አምናስ አሥመራ ነበርክ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋልክ? የኢትዮጵያ ሾተላይ ግዳይ መጣሉን ቀጥሏል፡፡ ልጆቿን ለሆነ ዓላማ...

አዲስ አበቤዎችን ያላካተተው ለአዲስ አበባ የወደፊት ዕድል መፍትሔ አቅራቢው ኮሚቴና እንድምታው

| ኤፍሬም የማነብርሐን ሕውሓት ሥልጣን ከያዘ ከቀን አንድ ጀምሮ ለ27 ዓመታት፣ የሕውሓትን አስከፊ አገዛዝ ገርስሶ ለመጣል ያላሰለሰ ትግል ያደረገው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፈው አንድ ዓመት...

ሁለት እውነታዎች ስለ አማርኛ ቋንቋ || አቤል ዋበላ

አማርኛ ማለት፣ ፕሪሞርዲያል የሆነ ማኀበረሰብ( በአጎት ልጅ፣ በአክስት ልጅ የሚዛመድ፣ በአጥንት ቆጠራ የሚለካ) ህዝብ የሚናገረው ቋንቋ አይደለም። በርከታ ሰዎች ያበለፀጉት እንደ ትላልቅ ቋንቋዎች ሁሉ...

ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች !! አገራችን ኢትዮጵያ 76 ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሚኖሩባት ታላቅ አገር ነች፡፡ የህዝባችን አብሮ የመኖር እሴት የሰው ልጆች መደበኛ ማህበራዊ ግንኙነት...

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በአዲስ አበባ ውዝግብ ላይ ይናገራሉ | አዲስ አድማስ

አዲስ አበባ ለምን እንዲህ አወዛጋቢ ሆነች? በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጠው የኦሮሚያ የልዩ ጥቅም ጉዳይ ለምን ተደነገገ? አዲስ አበባ ለምን የኦሮሚያ ርዕሰ ከተማ ሆነች? በመዲናዋ...
yared

መርፌ ጨርቅ እንጂ አለት አይበሳም፤ ለጠ/ሚ አብይ የምክር ደብዳቤ || ያሬድ ኃይለማርያም

ጠ/ሚ አብይ በትላንትናው እለት የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም በተመለከተ ምክር አዘል ተግሳጽ የያዘ ደብዳቤ ከጽ/ቤታቸው ለሕዝብ ይፋ አድርገዋል። እርግጥ ነው ጠቅላዩ እንዳሉት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ...

ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ አዲስ አበባ ተኮር ተረኮች | መስከረም አበራ

አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካ እና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች...

“ተፎካካሪ ፓርቲዎች” ለውጡን ከመደገፍ ባሻገር ማየት አለባቸው || ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

በኢትዮጲስ ታትሞ ከቀረበ በኋላ ተሻሽሎ የቀረበ የለውጡ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ አንድ ዓመት ተቆጥሯል። የእሳቸው የፖለቲካ...

የኢትዮጵያ ተቃርኖ፤ ከሃይማኖት ወደ ብሔር፣ ከብሔር መልሶ ወደ ሃይማኖት? | በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ

(ክብ ልፋት) አንዳንዴ እውነቱ መራር ስለሆነ መጎንጨት ይኮመጥጠናል። ስለሆነም በምቾት ክበባችን ውስጥ እርስ በርስ እየተወዳደስን ከክበባችን ውጪ ያሉትን በጋራ እየረገምን የይስሙላ መደላደል እንፈጥራለን። አንዳንዴ ግን...

የመልቀቂያ ደብዳቤ | ከነአምን ዘለቀ

ለአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ አባላት፣ የሰራዊት አባላት፣ ደጋፊዎችና፣ በልዩ ልዩ መደረኮች ለምታውቁኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፦ በሀገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የአርበኞች ግንቦት 7 የዴሞክራሲና የአንድነት ንቅናቄ አመራር...

Poems