Amharic Posts
Home Amharic Posts
የ “የታኬ ቄሮዎች” ሁከት በአይን እማኝ | ሃብታሙ ምናለ
ቦሌ ሚካኤል ትንሿ ኢትዮጵያ የሚያስብል የብሔር ስብጥር ይኖርባታል፡፡ ቦሌ ሚካኤል ላይ የኢትዮጵያ/የጅግጅጋ ሶማሌ፣ የሀርጌሳ ሱማሌ፣ የሀረር ኦሮሞ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ የአፋር የግመል ወተት ነጋዴ ምን...
ዶ/ር አብይ የጌዳኦ ተፈናቃዮችን እየጎበኙ ነው: መጎብኘት ያለባቸው ቦታዎች አልታዩም ተብሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጌድኦ ተፈናቃዮች ላለፉት አስር ወራት ከተለያዩ የአካባቢው ወረዳዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ዋንኛ ምክንያት ተፈናቅለው በተለያዩ የአካባቢው ትምህርት ቤቶች እና አብያተ ከርስቲያናት ተጠልለው ይገኛሉ::
በመጠለያው...
የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ። የግል አስተያየት | ፕሮፍ. ኀይሌ ላሬቦ
የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው።...
የአቶ ገዱ እና የዶ/ር አምባቸው ሹም ሽር የጉልቻ መለዋወጥ ነው? | በመስከረም አበራ
የለውጥ አመራር የሚባለው የኢህአዴግ ክፋይ ቡድን በዋናነት ከብአዴን አቶ ገዱ፣ ከኦህዴድ አቶ ለማ እንደሚመሩት ሲነገር ቆይቷል፡፡ይህ ቡድን ተባብሮ የህወሃትን የበላይነት እንዳስወገደው ሁሉ በከባድ ችግር...
የክልል ፖለቲካ ጦስ || አብርሃ በላይ ( ኢትዮሚድያ )
“ውኃ ከጥሩ፣ ነገር ከሥሩ” - ሀገርኛ አባባል!
የሓየሎም አርአያ አባት ኢትዮጵያዊው አርበኛ ደጃዝማች አርአያ ገ/እግዚአብሄር ጣልያን ከተባረረ በኋላ፣ በሽሬ አውራጃ በደመወዝ እንዲተዳደሩ በጃንሆይ ይወሰናል። ጃንሆይ...
የኢትዮጵያ በሽታ || መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
እንግዲህ ምን ይሻላል? ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም አጥሩን /ክልሉን እያጠበቀ አትድረሱብኝ ማለቱ ብቻ ሳይሆን እዛው ተወልደውና ከብደው ቤተሰብና ንብረት አፍርተው ለዘመናት የኖሩትንም ከደርቡሽ...
ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ የተሻሻለ ክስ አቀረበ
የኢፌድሪ አቃቤ ሕግ | የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ተኛ የወንጀል ችሎት በዛሬው ዕለት በ1ኛ ተከሳሽ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው፣ 2ተኛ ተከሳሽ ብርጋዴር...
አሜሪካና ካናዳ ቦይንግ 737 8 ማክስ እንዳይንቀሳቀሰ አዘዙ | ኢትዮጰያ ሁለት የቱርክ 737 Max...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና | 157 ተሳፋሪዎችን በማጓጓዝ ላይ በድንገት የተከሰከሰወና የአለምን ተኩረት የሳበው የኢትዮጰያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ቦይንግ ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋን ተከትሎ ከአርባ...
የዘገየው ዘማች -ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተገረበ | በእውቀቱ ስዩም
ረጂሙ መስታውት ፊት ቆሜ ዘናጭ ሱፌን ለበስኩ:: ክራቫት ማሰሩ ላይ ግን አልተሳካልኝም:: የክራቫቴ ራስ ባንድ ጎን ተድቦልቡሎ የቡዳ መዳኒት መስሏል::
...
ቁርሴን በልቼ በዳግማዊ ምኒልክ ሀውልት...
ለውጡ አልተቀለበሰም፤ አደጋዎች ግን አንጃበውበታል | ያሬድ ኃይለማርያም
አንድ አመት እያስቆጠረ ያለው የዶ/ር አብይ አስተዳደር እና የለውጥ ምሪት ገና ከአሁኑ መንገዳገድ ጀምሯል። ለውጡ የተጋረጡበትን ፈተናዎች እና ያፈጠጡ አደጋዎችን ቀደም ሲል ባወጣኋቸው ተከታታይ...































