Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞቻችንም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው! | ይኄይስ አእምሮ

በቅድሚያ በትናንትናው ዕለት ሕይወታቸውን ላጡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሣፋሪዎች በግሌ የተሰማኝን ሀዘን መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሆነ ሕዝቦቹን ከተመሳሳይ አደጋ...

ቦ ጊዜ ለኩሉ! ዓድዋን ከትናንቱ ዘመን አሸባሪ ጋር | ከ ኆኅተብርሃን ጌጡ

ቀኑ ቅዳሜ የሳምንቱ 6ኛዉ ቀን መሆኑ ነዉ። የፍራንክፈርቱ ሰማይ ዝናብ ያረገዘ ደመና አንዣቦበታል። ለይቶለት አልዘነበም። መጣሁ መጣሁ እያለ ግን ማስፈራራቱን አልተወም። የካፊያ ነጋሪቱንም እየጎሰመ...

የስቃይ ገፈት የሚጋተው የጌዲኦ ተፈናቃይ ህዝብ | መስከረም አበራ

ቋንቋን መሰረት ያደረገው የጎሳ ፌደራሊዝም አስከፊ ገፆቹ ብዙ ናቸው፡፡በመሰረታዊነት የሰውን ልጅ በጎሳው ከልሎ ማስተዳደር ከሰውልጆች ተፈጥሯዊ መስተጋብር የማይገጥም አካሄድ ነው፡፡የሰው ልጅ መሬት ጠበበኝ ብሎ...

ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚደረግባቸው የውል ስምምነት ሰነዶች ላይ ምርመራ ተካሄደ | ፌዴራል...

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፍትሐብሔር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ባለፉት 6 ወራት የህዝብና የመንግስትን ጥቅም የሚያስጠብቁ ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚደረግባቸው የፌዴራል ተቋማት ፕሮጀክቶችን ውል...

የኢትዮጵያውያን ዜጎች ነጻነትና እኩልነት | ነአምን ዘለቀ

የህግ የበላይነት እንጂ የትኛውም የብሄር የበላይነት ማንም አትራፊ ወደ ማይሆንበት ገሃነም እንዳይወሰድን የብሄር ፓለቲካ አቀንቃኝ ልሂቃን ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው። አንድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ...

የታከለ ኡማ እውነተኛ አጀንዳ በአቶ አዲሱ አረጋ አንደበት ሲገልጥም | ትርጉም በዶ/ር አብርሃም ዓለሙ

ርዮት | አቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ ከኦሮሞ አርቲስቶች፣ አትሌቶችና ሌሎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች (ፌብሩዋሪ 8፣ 2019) አንዳችን ስለ አንዳችን ተግባራት ካለማወቃችን የተነሳ ካልሆነ በቀር፣...

ይህን ዩኒቨርስቲና እነዚህን መምህራን ይዘን ነው ሀገራችንን የምናሳድገው! | ይሄይስ አእምሮ

ፖለቲካው እየተበለሻሸብን በሚሄድበት በአሁኑ ወቅት ወደ መንግሥት እያንጋጠጥን “ፍትህ፣ ፍትህ፣ የፍትህ ያለህ!” እንላለን – በየቀኑ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በሌሎች ብዙ የግልና የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት...

ህወሓት ያቦካውን ሊጥ ኦህዴድ ሲጋግር፤ ብአዴን ማገዶ ያቀብላል!! | አሥራደው ከፈረንሳይ

ጎበዝ ! በኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ ከመሸ ተመልሶ አይነጋም !! መግቢያ  :- በዚህ መጣጥፌ ያለወትሮዬ በጥያቄ መጀመሩን መርጫለሁ : – ለመሆኑ ሶርያ ከኢትዮጵያ ምን ያህል ትርቃለች ?! – የመንስ...

Poems