Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር | ከሙሉቀን ገበየው (ክፍል ፪)

አገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ለ27 አመታት ነግሶባት የነበረውን የአገዛዝ ስርእት በሰላማዊ የ ህዝብ ትግል ለመጣል ከፍተኛ ትግል የተደርገ ቢሆንም በስተመጨረሻ ለውጡን በመንግስትነት የሚመሩት ግን ስርአቱን...

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር | ከሙሉቀን ገበየው (ክፍል ፩)

አገራችን ኢትዮጲያና ህዝቧ ለ27 አመታት ነግሶባት የነበረውን የአገዛዝ ስርእት በሰላማዊ የ ህዝብ ትግል ለመጣል ከፍተኛ ትግል የተደርገ ቢሆንም በስተመጨረሻ ለውጡን በመንግስትነት የሚመሩት ግን ስርአቱን...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተከስክሶ የ33 ሃገራት ዜጎች አልቀዋል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የበረራ ቁጥር ET302 የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ ባጋጠው የመከስከስ አደጋ ተሳፋሪዎቹ ሙሉ በሙሉ ህይወታቸውን ያጡ መሆኑ ተዘገበ። አሳዛኙ...

የኦቦ ለማ የኋላ ማርሽና የጃዋራዊያን አቧራ | ሳምሶን አስፋው

| ቋጠሮ | “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” በሚለው መሪ ቃል ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ከውድቀት አፋፍ እንዳዳኑ የተነገረላቸው፤ ገጣሚው የውዳሴ ስንኝ ያሰናኘላቸው ፤ ባለቅኔው ስለጀግንነታቸው የተቃኘላቸው፤...

የዶ/ር ወርቅነሕ ገበየሁ ሹመት | በእሸት በቀለ

የቀድሞው ጠቅላይ ምኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተቃውሞ የነቀነቀው መንግሥታቸውን ለመታደግ ሹም ሽር ሲያደርጉ ወርቅነሕ ገበየሁ (ዶ/ር) በውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖምን ተኩ። ይኸ የሆነው...

በነበር ላይ መጠመድ ለዘመኑ አይመጥንም | ምጠሚ ደመቀ መኮንን

‹‹አዲስ አበባ የሁላችንም የሆነች የጋራ መዲናችን ናት። ዘረኝነትንና ጨካኝ/አግላይ የዘውገኝነትን አሰላለፍን መታገል የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ‹‹የአዲስ አበባ ዕድገት ማንንም ሳይጋፋና ማንንም ሳይጎዳ ሁሉንም ሊጠቅም በሚችል...

አንዳንድ ነገሮች | በአቢይ አፈወርቅ

አንዳንድ ነገሮች፣ . . . ዕጹብ ድንቅ ናቸው፦ እንደ ንጋት ጸሀይ፣ መንፈስ የሚያሞቁ፤ እንደ አመሻሽ ጀምበር፣ ውበት የሚያፈልቁ፤ የልብ የሚያደርሱ፣ ለነፍስ የቀረቡ፤ ከኮተኮቷቸው፣ ሁሌም የሚያብቡ።   አንዳንድ ነገሮች፣ . . . ግዙፍ...

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ (ቲም ለማ) ለውጥ ከዩጎዝላቪያና ራሽያ ለውጥ ጋር ይመሳሰላል |

| ብርሃነመሰቀል አበበ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ (ቲም ለማ) በኢትዮጵያ እያመጡት ያለው ለውጥ በምስራቅ አውሮፖ እና በሶቬት ህብረት ከ1989 ጀምሮ ከተካሄደው liberalization ጋር በብዙ መልኩ ይመሳሰል።...

Poems