Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ያልተዘመረላት ጀግና | ኃይለ ገብርኤል

ከኤልያስ ገብሩ ገፅ የተወሰደ አመታዊው የሴቶች ቀን ሲታሰብ ልትወሳ ሊነገርላት የሚገባ ጀግኖች እንስቶቻችን መካከል አንዷ፣ ያልተዘመረላት ጀግና ሰርካለም ፋሲል ናት። ሰርኬ ጋዜጠኛ፣ ታጋይ፣ የጀግና ታጋይ ሚስት፣...

ዶ/ር አምባቸው መኮንን አዴፓን  በመምራት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶክተር አምባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን በመተካት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው መሾማቸው ታወቀ። ዶክተር አምባቸው በአዴፓ 12ኛ መደበኛ ጉባኤው በራሳቸው ፍቃድ ስልጣናቸውን የለቀቁትን...

ዳገት ላይ ሰው ጠፋ! | መስፍን ወልደማርያም

የአሜሪካ ብሔራዊ መዝሙር ውስጥ “ነፃ ሰዎች ምድር፣ የጀግኖች አገር” የሚል አለበት፤ በሰማሁት ወይም ባነበብሁት ቁጥር ልቤ ያብጣል፤ በአገሬ መኩራት ናፍቆኝ ነው እንጂ አሜሪካዊ የመሆን...

በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እጣ በመቃወም የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መግለጫ አወጣ

 /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች በእጣ መስጠታቸው  ተገቢ አይደለም! ሲል የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ ይፋ መደረጉን አንድ የሃገር ውስጥ መገናኛ...

ይኸ እስልምናን የሚያሰድብ ሰው ነው | ሞሐመድ አሊ ሞሐመድ

ይኸ እስልምናን የሚያሰድብ ሰው ነው። ይኸ ሰው ሙስሊም መስሎ መታዬት የለበትም። እስልምና የእሱ መቀለጃም መሆን የለበትም። በእስልምና የምትጠየቀው ስለሰው ሐቅ እንጅ ስለብሔርህ አይደለም። ለወንድምህ/በወንድምህ...

ሕግ እና ዱላ | ያሬድ ኃይለማርያም

የሕግ እና የዱላ ነገር እየተምታቱብን ይመስላል። ለነገሩ ከሕግ ይልቅ ቅርበቱም ሆነ እውቂያው ያለን ከዱላው ጋር ስለሆነ ለሕግ ተገዥ እና በሕግ ገዢ ከመሆን ይልቅ ለዱላ...

በካራማራ ለኢትዮጵያ ዳር ድንበር | ያሬድ ሹመቴ

በዛሬው እለት ከዛሬ 41 አመታት በፊት በካራማራ ለኢትዮጵያ ዳር ድንበር ተዋድቀው ነፃነት ለሀገራቸው ያመጡ ጀግኖችን ለመዘከር በትግላችን ሐውልት የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ በተከናወነው መሰናድኦ ላይ...

አወዛጋቢው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) እጣ ወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና | በአዲስ አበባ ዛሬ ምጽት 51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማድል የእጣ ማውጣት ስነ ስራት ትካሄደ። ሰሞኑን በማህበራዊ እና መገናኛ ብዙሃን አወያይ...

Poems