Amharic Posts
Home Amharic Posts
የ”ሶማሌ” – ጦርነት እና እናቴ | ጽዮን ግርማ
ለእናቴ የፖለቲካ ጨዋታ አይመቻትም። ለእርሷ ደግሞ ሁሉ ነገር ፖለቲካ ነው። ቤት ውስጥ መንግሥት ሲወቀስም፤ ሲወደስም አትወድም። “እግዚያብሔር ያስቀመጠውን ማንም አይሽረውም።” የሚል ጥብቅ አቋም አላት።...
መንግስት የኮንዶሚኒዮም ቤት ተመዝጋቢዎች ላይ የፈጸመው የውል ጥሰት እና ያደረሰው ኪሳራ! | በሙሉጌታ በላይ
መንግስት/የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ40/60 የኮንዶሚኒዮም ቤት ተመዝጋቢዎች እና በመሬት ባለይዞታዎች ላይ የፈጸመው የውል ጥሰት እና ያደረሰው ኪሳራ!
መግቢያ
መንግስት የህዝቦችን ሉዓላዊ ስልጣን የመንግስት እና የህዝብ የቃል-ኪዳን...
በአየር ኃይል በተከሰተ የምግብ መመረዝ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ
|ቃለየሱስ በቀለ
በርካታ ሠልጣኞች ሆስፒታል ገብተዋል
ሪፖርተር | በኢትዮጵያ አየር ኃይል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) ጠቅላይ መምርያ የትምህርት ማዕከል ምግብ ቤት በተከሰተ የምግብ መመረዝ፣ 270 ያህል ሠልጣኞች...
በአይጥ ወጥመድ የተያዝን ድመቶች ሆንኮ! | ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ
“ጋዜጠኛማ ይህን ታሪክ ማወቅ አለበት” እያሉ ነው መሰል፣ አንዳንድ ሰዎች የሚያካፍሉኝ ገጠመኞች ለታሪክ የሚበቁ ቁምነገሮች ሁነው አገኛቸዋለሁ።
አንድ ጊዜ ከወዳጄ ዶ/ር ፍስሃ አበበ ጋር ተገናኘተን...
ትርፋችን የሕዝባችን አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም እና መረጋጋት ነው!
ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት እና ፍትሕ ግብረ ኃይል በአውሮፓ የተሰጠ የአቅዋም መግለጫ
ትርፋችን የሕዝባችን አንድነት፣እኩልነት፣ሰላም እና መረጋጋት ነው!በዚህ ምክንያት ዘረኛው እና ፋሽስቱ ወያኔ በሕዝባችን ላይ ያደርስ...
ከ300 በላይ የሺሻ ዕቃዎች ተወገዱ
በአዲስ አበባ - ኢቢሲ | ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከ300 በላይ የሺሻ ዕቃዎች መወገዳቸውን የወረዳው ቢሮ ኃላፊ...
አዲስ አበባ | ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
አዲስ አበባ
በረራ ከተማ ነች፣ ፊንፊኔም ፍልውሀ፣
አዲሳባ አገር ነች፣ ያእላፍ ጌታ፣ ድሀ።
በረራ ያኔ ድሮ ከተማ፣ ፊኔፊኔ ምጥጥ ሜዳ፣
አዲስ ሰማይ-ቡዋጣጭ እምንበረድ ግድግዳ።
ሰማይና ምድር እንዴት ተወዳድሮ
የሚለን...
የአዲስ አበባን ጉዳይ በተመለከተ | በሙሼ ሰሙ
የአዲስ አበባ ወንዞችን ተፋሰስ ለማልማት በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ለሚሳተፉ ባለሃብቶች የቀረበው የጥሪ ካርድ ላይ አዲስ አበባ ሸገር በሚል አወዛጋቢ ስም ተከሽና ቀርባለች፡፡ ግብዣው የፌደራል...
ዜግነትና ጎሠኛነት | መስፍን ወልደ ማርያም
በማኅበራዊ ሳይንስ የኅብረተሰብ እድገት መሠረታዊ ትምህርት ነው፤ በዚህ ትምህርት ውስጥ የማናቸውም ኅብረተሰብ ታሪክ ከዝቅተኛ ደረጃ ወደከፍተኛ ደረጃ የሚሸጋገር እድገትን ያሳያል፤ በሃማኖትም ሆነ በኑሮ (ኢኮኖሚ)፣...































