Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የህግ የበላይነት የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መሰረት ነው | የግንቦት 7 መግለጫ

ሃገራችን ያለችበት የሽግግር ወቅት ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ለቀጣዩ ሰላም የሰፈነባት፣ ሁሉንም ዜጎቿን በእኩልነት የምታስተናግድ የጋራ ሃገር ለመመስረት በመቻቻልና በትዕግስት ዘላቂ መፍትሄ የሚተከልበት ወሳኝና በፍፁም...

ታሪክ በዛሬው ዕለት የካቲት 15! | የኔነህ ከበደ

የዩኒታ አማፂ ቡድን መሪ የነበሩት ጆናስ ሳቪምቢ የአንጐላ መንግሥት ጦር በወሰደባቸው እርምጃ ከተገደሉ በኋላ ለአገሪቱ የእርስ በርስ ጦርነት ማብቃት ምክንያት የሆነውን ክስተት ዓለም የሰማው...
yared

በግልጽ እንነጋገር | ያሬድ ኃይለማርያም

የተጀመረው ለውጥ በሁለት አደገኛ አስተሳሰቦች መካከል እየተዋከበና አቅጣጫውን እንዲስትም እየተናጠ ይመስላል። አንደኛው 'ጌዜው የኛ ነው' የሚል ቂላቂል አስተሳሰብ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ 'የእኔ ጥያቄ በቅድሚያ...

የበረከት ነገር | ያሬድ ጥቡ

የበረከትን ከጥረት ድርጅት ጋር በተያያዘ ሙስና መታሰር ዜና እንደሰማሁ በፌስቡክ ገፄ ላይ መደነቄን ከመግለፅ አልተቆጠብቅኩም። በረከት በመንግስት ሥልጣን ላይ በቆየባቸው የሩብ ምእተዓመት ዘመናትና፣ ይህ...

እነሆ መሃከለኛው መንገድ ! አማራጭ የሽግግር ኣሳብ

ኢትዮጵያ ሽግግር ላይ በመሆኗ ዜጎቿ ተስፋን ሰንቀዋል:: ምንም እንኳን ስጋቶች በግራም በቀኝም የተደቀኑ ቢሆንም ነገር ግን የህዝቡ ተስፋ ሃያል ነው። በተጨባጭ እየተወሰዱ ያሉ የለውጥ...

እስርኞችን በማሰቃየት የሚታወቁ መርማሪዎች ክስ ተምሰረተባቸው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- በመጥፎንቱ በሚታውቀው ማእከላዊ እና አዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የንበሩ ምረማሪ ፖሊሶች ወስጥ አስሩ በቁጥጥር ስር ውለው ክስ እንድተመሰረተባችው የጠቅላይ አቃቢ ህግ...

ኢትዮጵያ የዓድዋ ጦርነት የካቲት 23 እንዲሆን ለምን መረጠች? | ከጉዞ አድዋ የተወሰደ

ክፍል ፪ ... የምኒልክ ጦር ጣልያን ከምሽጉ እንዲወጣ የተዘየደው ነገር በኢጣሊያኖች የሚታመን የኢትዮጵያ ሰው በኩል የተሳሳተ መረጃ በማቀበል ከምሽጋቸው ወጥተው ውጊያውን እንዲጀምሩ ማድረግ ነበር። ይህንንም...

ከኢሕአዴግ ፌዴራሊዝም ወደ መደመር ፌዴራሊዝም እንሻገር | ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

የኢሕአዴግ ፌዴራሊዝም በብሔር ወይም በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ነው እንዳልል ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሔሮች ሆኑ ሁሉንም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማካተት ቀርቶ ባብዛኛው እንኳን የማያሳትፍ ስለሆነ በተለምዶ የዘር...

“የነገው ሰው” የጥሪ ደወል ለያ . . . ሰው | ነሲቡ ስብሐት

ሰኔ 25, 2000 ዓ.ም. (July 02, 2008) የተፃፈ፤ እውነታው ዛሬም አለ።  ጊዜን ጨምሮ መጠነኛ መስተካከል ታክሎበት ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም በከፋ ሁኔታ ላይ በመገኘቷ ልጆቿን...

ሁሉን እዩ፣ የሚበጀውንም ያዙ | ምሕረት ዘገዬ

መጽሐፍ ቅዱስ “ኩሎ አመክሩ ወዘሠናየ አፀንዑ” እንዲል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንም ሁሉንም አይተው የሚበጃቸውን ይይዙ ዘንድ ፈጣሪያቸው አለውድ በግዳቸው በየቀኑ ግለቱ እየጨመረ በሚሄድ እቶናዊ እሳት እንዲፈተኑ...

Poems