Amharic Posts
Home Amharic Posts
አዲስ አበቤ እና የጃ-War ዛቻዎች | ክንፉ አሰፋ
ከኢትዮጲስ ጋዘጣ - አዲስ አበባ
የችግር ጫፍ እያሸተቱ እንደጦጣ የሚንጠለጠሉ የፖለቲካ ቆማሪዎች፤ ውለው ሲያድሩ አደብ ይገዛሉ ብለን ነበር። የእለት ተለት ግብራቸው ግን ይህንን እሳቤ ስህተት...
ዘመን ባንክ እንደ ይሁዳ | ኤርሚያስ አመልጋ (ጋዜጣዊ መግለጫ)
አጽንቶ ያቆመውን ባለውለታውን ዞሮ የሚወጋው ዘመን ባንክ
የካቲት 7 ቀን 2011 ዓ.ም
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት
አ/አ
ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች...
“ፈለግ ተከትለን” ዝማሬው ሰምሯል | ጉዞ ዓድዋ 6 | ያሬድ ሹመቴ
- በፍቅር የተጀመረው ጉዞ መንደሮችን አቆራርጦ ትግራይ ምድር ደርሷል።
- የትግራይ እናቶች በእልልታ ዘማቾችን እየተቀባበሉ በመቀበል ተጠምደዋል
- በ20 ቀናት የሚጠናቀቀው ከ አዲስ ዓድዋ ሩጫ ተጀመሯል
ምክትል...
የግማሽ ቀን ውሎ | አቤል ዋበላ
ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነሳ ከቤት መውጣት ይደብርሃል። ከኤርትራ የመጣው ሰውዬ ከስግብግብ አከራይህ ጋር የቆለሉት የቤት ክራይህን በሰላሳ ስትመታው፣ በቀን ሲሰላ ስንት እንደምትከፍል ስታስብ፣ ፌር አይደለም...
ኢህአዴግ እና የሰብዓዊ መብት ነገር | በመስከረም አበራ
አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት...
የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ | አንዷአለም አራጌ
/ከግዮን መጽሄት ቁጥር 43/
የኋላ ነገራችንን መተረክ ብዙም ደስታ አይሰጠኝም:: ብዙዎች ብዙ ያሉበት ስለሆነ:: የተለየ ምርምር ያላደረኩበትን ጉዳይ የብዙኃንን ጠቅላላ ዕውቀት መልሶ ማስተጋባት ይመስለኛል:: የሚታወቀውን...
ዴሞክራሲ ከአስተሳሰብ፣ ከሞራል እና ከመደራጀት ልእልና ውጭ አይታሰብም! | ጠገናው ጎሹ
እንደ መግቢያ
ለመሠረታዊ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሥርዓት ሽግግር ፣ ምሥረታና ግንባታ አስፈላጊነታቸው የግድ ከሚሉ ሁኔታዎች መካከል አንዱ የዜጎች ንቁና ዘላቂነት ያለው ተሳትፎ ነው ። ይህ ተሳትፎ...
ከምርጫ በፊት ቀዳሚ ምርጫ | ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ...
ግዮን ቁጥር 43 – ጫንቃዬ ሕወሓትን ከዚህ በላይ ሊሸከም አይችልም | አቶ ዛዲግ አብርሃ
/ግዮን መጽሄት ቁጥር 43 ሙሉውን ያንብቡ/
የመቀሌውን ቡድን ሴራ | አቶ አበበ ቦጋለ (የአግ7 ከፍተኛ አመራር)
ከሥልጣን ተባሮ መቀሌ የመሸገው ወንጀለኛው የህወሃት አመራር የአገራችንን ሠላምና መረጋጋት ለማደፍረስ ተግቶ እየሰራ እንደሆነ ከህዝብ የተሰወረ ጉዳይ አይደለም። ይህ ቡድን ዛሬ የትግራይን ክልል ሙሉ...































