Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሀውልት ለኑክሩማ ወይስ ለሥላሴ? | መስፍን ማሞ ተሰማ
{ማስታወሻ፤ ውድ አንባቢ! ቀጣዩ ፅሁፍ የተነቀሰው (ሞትና የኢትዮጵያ መሪዎች) በሚል ርዕስ በ381 ገጾች ህዳር 2006 ዓ/ም - 2013 - በአነስተኛ ቁጥር በሲድኒ ካሳተምኩት መፅሀፍ...
እስክንድር ነጋ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየተፈጸሙ ነው!!! | ዘመድኩን በቀለ
• ዐማራን በተመለከተ የተናገረው – ተፈጽሟል!
• አማርኛን በተመለከተ የተነጋረው – ተፈጽሟል! ይፈጸማል!!!
• ታከለ ዑማን በተመለከተ የተናገረው በቅርቡ ይፈጸማል ተብሎ ይጠበቃል።
ጋዜጠኛ ነው። ያውም ወኔ ያለው፣ ደመሙቅ፣...
አዲስ አበባ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን | ንአምን ዘለቀ
አዲስ አበባ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን-የህብረ ብሄር ኢትዮጵያዊያን፣ የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የጉራጌው፣ የጋምቤላው ወዘተ… የጋራ የሁላችንም የሆነች– ርእሰ ከተማችንን አዲስ አበባን የአንድ ብሄር ብቸኛ ርእስት...
አስራት ቴሌቭዥን | ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)
ትውስታ ፩
ከእናቴ ልጀምር፤ ዕድሜዋ ወደ ሰባዎቹ ተጥግቷል። ዛሬ በህይወት ያሌለችው የመጀማሪያ ልጇ (የማላውቃት እህቴ) ቆንጂት በ1960ዎቹ መጀመሪያ በሁለት ወሯ በፅኑ ታማ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል...
ግርማዊነታቸው፣ ጆሞና ኡሁሩ ኬንያታን በጨረፍታ | ጴጥሮስ አሸናፊ
ጆሞ ኬንያታ በ1931 ዉድብሮክ በሚገኘው የለንደኑ ኩዌከር ኮሌጅ ተማሪ በነበሩበት ዘመን ካስል ጎዳና በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምልክት የሆነውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ወርቃማውን...
“ብልሁ እና አስተዋዩ›” ሲሳይ አጌና ! | አሌ-ባዜ
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ‹‹የልዩነት ግንብን አፍርሶ የአንድነትና የፍቅር ድልድይን›› የመገንባት አላማ አንግበው በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ‹‹ለመደመር›› በሄዱበት አጋጣሚ በዋሺንግተን ኮንቬንሽን...
ለውጡ እና የመገናኛ ብዙኃን ጉዳይ |
አሁን እየተካሔደ ያለው የፖለቲካ ለውጥ ፍኖተ ካርታ የለውም በሚል በተደጋጋሚ ተተችቷል። ይልቁንም፣ ሲሆን ሲሆን ለብዙኃን መገናኛዎች አጀንዳ በማበጀት፥ ሳይሆን ሳይሆን ደግሞ “ሚዲያዎች ምን አሉ?”...
ፊንፌኔ/አዲስ አበባ | አምዶም ገብረስላሴ
ለኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን እና የኢትዮጵያ አንዱ ብሄር የሆነውን ሆደ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ ግጭት ውስጥ ለማስገባት አጎቶቸ ያዘጋጁት የግጭት ድግስ "ፊንፌኔ የኛ አዲስ አበባ የኛ"!!!!!!
እንደሚታወቀው...
የአቶ በረከት እና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) የፍርድ ቤት ውሎ እያወያየ ነው
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- በባህርዳር ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ የታየላቸው አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሣ ያቀረቡት ጥያቄ መወያያ ሆኗል።
የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርማሪ በዛሬው ቀጠሮ በተከሳሾቹ...































