Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከታሪክ ማህደር – ኮሪያ | መስፍን ማሞ ተሰማ

ሠላም ለናንተ ይሁን! መቼም የኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ሳይንስ የሚያመራምር እንደድንቅና ውስብስብ ልቦለድ ታሪክ ውሉን ለማግኘት ታሪኩየሚመስጥ በዚህች ምድር ላይ ሌላ መሰል ታሪክ ያለው ሀገርይኖር ይሆን?...
yared

ሸገርን በጨረፍታ፤ ተወልጄ ያደኩባት ከተማ የማን ነች? | ያሬድ ኃይለማርያም

ተወልጄ ያደኩባትን ከተማ - ሸገርን ከ13 ዓመት ተኩል በኋላ ዳግም ለማየት እድሉ ገጠመኝ። ይሁንና የነበረኝ ቆይታ ከሁለት ሳምንት ያልዘለለና እሱም በሥራ እና በተለያዩ ስብሰባዎች...

“የሱ ሁለት ዓይን እንዲጠፋ የኔን አንድ ዓይን አጥፋ” | ሙሸ ሰሙ

የዋለ ያደረ ለእልቂት ያመቻቸን የቤት ስራ ሳያንሰን፤ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ዙርያ ከግራና ከቀኝ የሚወረወሩት ጦር አውርድ ቱማታዎች ለመተላለቅ ምን ያህል በቋፍ ላይ እንዳለን የሚያስጠነቅቁ...

መሬት ላራሹ! | ገለታው ዘለቀ

የኢትዮጵያን የክልሎች ወሰን ጥያቄ የሚፈታው የመሬት ላራሹ ጥያቄ ሲመለስ ነው። የኢትዮጵያ ህገ-መግስት አንቀጽ 40 ንኡስ አንቀጽ 6 ላይ ሲናገር “የኢትዮጵያ መሬት ባለቤትነት የኢትዮጵያ ብሄሮች፣...

ዘውጌ ዝም ስትለው አናትህ ላይ ይወጣል | አቤል ዋበላ – አዲስ አበባ

ስለዚህ አንዳንድ ፋክቶችን ማስታወስ ወደድኩኝ፡፡ የኦሪት ዘዳግም አይነት ማስታወሻ ናት፡፡ ለማያውቅ እንዲማርበት ለዘነጋው ደግሞ ማስታወሻ ይሆናል፡፡ የዘውጌ ልሂቅ ከግል ጥቅም ውጪ በታሪክ ከወያኔ ጋር...

“ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ!” ይላሉ፣ ከዛስ? | ስዩም ተሾመ

ዛሬ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የመነሻ ፅሁፍ ያቀረቡት ግለሰብ ንግግራቸውን ያሳረጉት ቅኔያዊ በሆነ ምሳሌያዊ አነጋገር ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው፤ በአንድ አርሶ አደር...

የሶማሌ ክልል የ12 ምክር ቤት አባላትን ያለ መከሰስ መብት አነሳ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ባሳለፈነው አመት ሐምሌ በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት እጃቸው አለበት ያላቸውን 12 የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት መነሳቱ ተገለጸ። የክልሉ...

ዛዲግ ቀደመ! “ቦንብ ሼሉን” ወረወረ! | ኤርምያስ ለገሰ

በለውጥ ዙሪያ የተፃፉ መጣጥፎችን፣ መፅሐፎችን እና ቪዲዬዎችን ማየት ቅድሚያ የምሰጠው ነው። ታዲያ ስለ ዘገምተኛ ለውጦች የሚያወሩ መፅሐፎችና የምሁራን ገለፃዎች ሳዳምጥ ሁሉም በሚባል መልኩ የአንድ...

Poems