Amharic Posts
Home Amharic Posts
በዘረኝነት ጦስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ባፍጢሙ ሊደፋ ነው! | ነፃነት ዘለቀ
ፈረንጆቹ “Jumping from the frying pan into the fire.” የሚሉት ፈሊጣዊ አነጋገር አላቸው፡፡ በኛም አይጠፋም፡፡ “ከድጥ ወደ ማጥ”፣ “ከእሳት ወደ ረመጥ”፣ እንደዚሁም ከደረሰብን ሁለንተናዊ...
የኢትዮጵያዊያን የፍቅር ድምጽ ደምቋል! ጉዞ ዓድዋ 6 | ያሬድ ሹመቴ
~የወልዲያው ጉዞ በፍቅር ተጠልፏል
~ዓድዋን በልባቸው የሚጓዙት ታዳጊዎች
~ተኳሽ አራሽና አጉራሽ የዓደዋ ጀግኖች
ዮናስ በልሁ የድሬ ልጅ ነው። ከጓደኞቹ አመለሸጋው ወንድወሰን ኪዳኔ፤ ከጠቢቡ በኃይሉ ሙሉጌታ እና ከጨዋታ...
አቶ ዛዲግ አብርሃ ከህወሃት ራሳቸውን ያገለሉበት ደብዳቤ
ለህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ
ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ...
የወጣቱ ታከለ ኡማ የባሌ ተራሮች “ጀብዱ”እና የእኔ ትውስታ | ጋዜጠኛ ዘሪሁን ተስፋዬ)
እሑድ በማለዳው የሪፖርተርን ድረ-ገጽ ሳስስ፤ ሰፊ ሽፋን የተሰጠው የከንቲባ ታከለ ኡማ ቃለ-መጠይቅ ቀልቤን ሳበው። ከንቲባው የልጅነት አስተዳደጋቸውን፣ የዘር ሃረጋቸውን እንዲሁም የፖለቲካ ጅማሪያቸውን ጨምሮ ብዙ...
‹‹ዘመቻዎች የሚጀመሩብኝ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የሚያስደስቱ ትልልቅ ተግባራት በምንፈጽምበት ወቅት ነው›› ታከለ ኦማ
ዮሐንስ አንበርብር | ሪፖርተር
ቆይታ ከምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ጋር
በሰኔ ወር 2010 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ ታከለ ኡማ በንቲ...
የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን 41 እጩ አባላት ይፋ ሆኑ
በቅርቡ ለፀደቀው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ይካተታሉ የተባሉ 41 እጩ አባላት ይፋ ሆኑ
ለኮሚሽኑ የቀረቡ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል
1.ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ- የቀድሞው የኢፌዲሪ...
የክፉ ቀን ወዳጅ-ኢሳት | ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)
ዓለም ተለዋዋጭ ነው። ከልዋጩም ጋር የሚሄደውና የሚመጣው እልፍ ነው። የካቻምናው፣ አምና አልነበረም፤ የአምናው፣ ዘንድሮ የለም። የዘንድሮ...እያለ፣ እያለ ይቀጥላል። ቴክኖሎጂውም (የት ለመድረስ እንደሁ እንጃ) ፍጥነቱ...
የዲፕሎማሲው ተግዳሮቶች | ክንፉ አሰፋ
| ፍትህ መጽሄት ቁጥር 13 |
የሰቆቃውን ምዕራፍ ዘግተን ተስፋ ወደሰነቅንበት ሌላ ምዕራፍ ለመሻገር አንድ ብለን ስንጀምር፤ በክፋት ግበራቸው አራግፈን የመጣናቸውን ረብ-የለሾች የምንጎትትበት እሳቤ ግልጽ...
የሚሞካሽ እና የማይወቀስ የአደባባይ ሰው ሊኖር አይችልም! |
በህዝብ እና በአገር ጉዳይ በአንድ ወይ በሌላ መልኩ እጁን የከተተ ሰው ለወቀሳ፣ ለትችት፣ ለነቀፌታ፣ ለተጠያቂነት፤ እንዲሁም ለሙገሳ እና ውደሳ ከማንም በላይ ተጋላጭ ነው። አደባባይ...
የጅጅጋ ፖለቲካ | በመስከረም አበራ
ለሃያ ሰባት አመት የኖረው ኋላቀር ፖለቲካችን የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ...































