Amharic Posts
Home Amharic Posts
የታከለ ኡማ ቤት ኪራይና ተያያዥ ጉዳዮች | መሃመድ አሊ መሃመድ
ሰሞኑን ይኸን ጉዳይ ሲዘዋወር አይቼው ቀለል አድርጌ አልፌው ነበር፡፡ አሁን ግን የተለያዩ ወገኖች ከግራና ከቀኝ ወጥረው እየያዙት ነው፡፡ በርግጥ የታከለ ኡማ ቤት ኪራይ ዋጋ...
ጉዞ ዓድዋ 6 – በህብረ ቀለሟ ከሚሴ /ያሬድ ሹመቴ/
~የዘመን ድራማ ከዋክብት ስንቅ ቋጥረው ከሚሴ ተገኝተዋል።
~ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ በባዶ እግሩ የሚጓዘውን ኤርሚያስ መኮንን በልመና አሳምኗል።
~"የዓድዋ ድል የእናንተ ብቻ ድል አይደለም" አሜሪካዊው ፎቶግራፈር Matt...
የዶክተር አቢይና የኢትዮጵያ ፅኑ ጠላቶች – ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ! | ይኄይስ አእምሮ
ሰላም ውድ አንባቢያን!
ሀገራችንን ከከበቧት ውስብስብ ችግሮች አንጻር ብዙ ከሚጨነቁ ዜጎች መካከል አንዱ ነኝ፡፡ እንደለመደብን በዝምታ ተውጠን በአርምሞ የፈጣሪን ተዓምራዊ ሥራ በጉጉት የምንጠብቅ ብዙ ዜጎች...
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት መዘመን ይጠበቅበታል | ኤልያስ ገብሩ
... ድርጅቱ ለዓመታት የሰራቸው መልካም ስራዎች መኖራቸው እሙን ነው። ...በገዥው ሃይል ተጠምዝዞም በግሉ ፕሬስ ላይ የሰራቸው ደባዎችና አኩይ ተግባራትም ይታወቃሉ፤ አይረሱም። ነጻው ፕሬስን የግዴታ...
አሉላ ሌላ ህወሐት ሌላ | ሀይለመለኮት አግዘው
ዛሬ የትግራይ ቴሌቪዥን ጄኔራል ተክለብርሃንና ታሪክ አዋቂ ብሎ የጠራቸዉ ግለሰቦች የሸዋ ታሪክ ፀሀፊዎች ታሪካችንን አኮሰሱ ዶጋሊ እንዳይከበር አደረጉ ሲል ወርዶ ወርዶ ሸዋን መዝለፍ ጀምሯል።...
ትኩረት የተነፈገው የንግድና ኢኮኖሚው ዘርፍ | ይነጋል በላቸው
ብዙዎቻችን ብዙውን ጊዜ የምንጽፈውም ሆነ የምንናገረው ስለፖለቲካችን ነው፡፡ ስለወያኔ የቀድሞ አገዛዝና የግፍ ዶፍ አዘውትረን እናነሳለን፡፡ ስለ ለውጡ እንቅስቀሴና የጉዞ አቅጣጫ ነጋ ጠባ እናወሳለን፡፡ ሥጋታችንንና...
የጅጅጋ ፖለቲካ | በመስከረም አበራ
ለሃያ ሰባት አመት የኖረው ኋላቀር ፖለቲካችን የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ...
የነ በረከት ፍጻሜ! የክሱን ዝርዝር ይዘናል | ግዮን መጽሔት ቁጥር 41
/ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/





























