Amharic Posts
Home Amharic Posts
የትግራይ ሕዝብ ግዴታ | ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ
የትግራይ ሕዝብ ሆይ፤
ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን...
የ97 ምርጫ እልቂት አጣሪ ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ |አሁንም ፓርላማው አልተቀበለም
ቀጥሎ ያለውን መግለጫና ለተወካዮች ም/ቤት ልከነው የነበረውን ደብዳቤ በተቻለ መጠን ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው በማድረግ እንተባበር (ቀጥሎ ለምንወስደው እርምጃ መሰረት ስለሆነ ከሁሉ በፊት ሁሉም ሰው...
ከአመት እስር በሗላ ሼክ ሙሐመድ አላሙዲ መፈታታቸው ተረጋገጠ
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- ከአስራ አራት ወራት እስር ባሕል መሃመድ አላሙዲ ከሳውዲ አረቢያ እስር ቤት መልቀቃቸው ተገለጸ።
ከባለፈው ህዳር ወረ 2017 ዓ.ም በሪያድ በሪትስ ካርልተን ከበርካታ የሳውዲ አረቢያ ንጉስ...
ኢህአዴግ ኪሎው ስንት ነው? | ዓለማየሁ ገላጋይ
ቹቹ ጅሉ መንደርተኛችን ነው። በጅልነት አካባቢውን እያዝናና (እሱ ባያውቀውም ቅሉ) ኑሮውን ያለሀሳብ ይመራል። የዕለት ጉርሱን፣ የዓመት ልብሱን የሚያገኝባቸው ብዙ ተፈጥሯዊ አስቂኝ ድርጊቶች አሉት። አንድ...
በአንድ ሀገር ውስጥ ዘጠኝ ሀገሮች | መኮንን ከተማ
ኢትዮጵያ ውስጥ በየቦታው የሚነሱት ግጭቶች የፈረንጆቹን አባባል elephant in the room (ዝሆን በቤት ውስጥ) አስታወሰኝ።
እንዳየሁት ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ግጭቶች ለማስቆም ብዙ ስራ እየተሰራ...
የእነ አቶ በረከት ክስ በባህርዳር ፍርድ ቤት እንዲቀጥል ተወስኗል
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- የ62 አመቱ አቶ በረከት ስምዖን እና የ 53 አመት እድሜው አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ በባህርዳር ፍርድ ቤት ቀርበው የተከራከሩ ሲሆን በእስር ቤት ቆይታችን ሰብዓዊ...
ድሬደዋ ዛሬም ተቃውሞ በሚያሰሙ ወጣቶች እንቅስቃሴ ሥር ውላለች
ቪኦኤ ዜና፡- ድሬደዋ ከተማ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ተቃውሞ በሚያሰሙ ወጣቶች እንቅስቃሴ ሥር ውላለች። ከትናንት ሌሊት ጀምሮ “መርመርሳ” በተባለ የመኖሪያ ሰፈር በጣም የተጋጋለ ውጥረት እንደነበር...
ምን ይሰማህ ይሆን – What’s on your mind? | በማህሙድ እንድሪስ
ራስህ ጠቋሚ
ራስህ ገምጋሚ
ራስህ አራሚ
ራስህ ፈራሚ
ራስህ አርቃቂ
ራስህ አፅዳቂ
ነኝ ብለህ ደምድመህ ለኛ ከኛ በላይ "ሁሉንም አዋቂ"
እኔ ብቻ እንዳላልክ ዘመንህን ሁሉ
ዛሬ ሰው ፈልገህ ተጣርተሀል አሉ
ይገርማል ይደንቃል
ያን ያህል...































