Amharic Posts
Home Amharic Posts
ይድረስ ለዶክተር አሻግሬ ይግለጡ እና ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ ሃይለማሪያም |ዲጎኔው ሞረቴው ከአሜሪካ
ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ በእውነትም ለድሃና ለምስኪን ፍረድ ምሳሌ 31:8
በሃገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ እኩልነትና ዲሞክራሲ ይሰፍን ዘንድ ለደከሙና ክቡር ህይወታቸው ለሰጡ በተለይ ዛሬ ቀና ብለው ማየት ለማይችሉት...
‘የጭቆና መብት’ አራማጆች ነገር… | በፈቃዱ ዘ ሃይሉ
‘የመጨቆን መብት’ ብሎ ነገር የለም፤ ነገር ግን መብት እንዲሆን የሚታገሉ አሉ። አንዳንዶቹ ይኼን የሚያደርጉት ኾነ ብለው ነው፤ ብዙዎቹ ግን ባለማወቅ ያራግቡታል። ይሔን የምጽፈው ኾነ...
እንዲህም ነበር! | አብርሃ በላይ
የኢት. ሄራልድ መ/ቤታችን አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት 7ኛ ፎቅ ላይ ነበር። ለቡና ወደ ሰራተኞች ክለብ እንወርድና ካራንቡላ እንጫወታለን። አሪፎች ካራንቡላ ሲጫወቱ ለማየት፣...
ከከሚሴ በኋላ እንዲህ ሆነ:- ደሴ – ጉዞ ዓድዋ 6 | ያሬድ ሹመቴ
" ኮምቦልቻ ከሚሴና ሐርቡ
የነ ሸግዬ ሐገር የ'ናይጠገቡ"
~ ከአዲስ አበባ ዓድዋ ድረስ በ20 ቀናት ብቻ የሚጠናቀቅ ሩጫ ሊጀመር ነው።
~ "አያቶቻችንን በድለናቸዋል"
~ ገጣሚ ኤፍሬም ስዩምና ገጣሚ...
በወረራ ወቅት የተሰሩ ህፃዎችን የሚያሳይ አውደ ርዕይ ለእይታ ቀረበ | አዲስ ዘይቤ
/በዳዊት አለሙ/
በጣሊያን ወረራ ጊዜ በአዲስ አበባ የተገነቡ ህንፃዎችን የሚያሳይና አሰፋፈራቸውን የሚገልፅ አውደ ርዕይና የምክክር መድረክ መስቀል አደባባይ በሚገኘው የከተማ ማዕከል አንጋፋ እና ወጣት የኪነ...
ጥቅል እውነቶች እና ሽፍንፍን የበዛበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምክር ቤት ንግግር | ያሬድ ኃይለማርያም
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ምክርቤት ቀርበው በቀረቡላቸው ጥያቄዎች ላይ የሰጧቸውን ማብራሪያዎች በጥሞና ለመከታተል ሞክሬያለው። እንደተለመደው ንግግራቸው ከሞላ ጎደል ጥሩ የሚባል እና አቀራረባቸውም አስደማሚ ነው። ይሁንና...
የትግራይ ክልል ኩርፊያ | ፈቃዱ ዘ ኃይሉ
የትግራይ ክልል ፌዴራሊዝሙ ከመመሥረቱ በፊት ጀምሮ በሕወሓት ሲመራ የኖረ ክልል ነው። ሕወሓት በተለይ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ከትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ ድጋፍ የነበረው ቡድን ሲሆን፥ ቀሪዎቹን...
ዶ/ር አብይ ከተፎካካሪ ድርጅቶች አመራር ጋር ዛሬ ውይይት ላይ ናቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶ/ር አብይ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ዛሬ ውይይት ላይ መሆናቸው ተገለጸ።
አራት የፖለቲካ ድርጅት አመራሮችም በውይይቱ ለየ ወረቀት እንደሚያቀርቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ይፋ...






























