Amharic Posts
Home Amharic Posts
ይድረስ ለሰብአ ትግራይ | ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
1. በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፡ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ...
የበረከት ስምኦን መታሰር ብዙም sense አይሰጥም. | መሐመድ አሊ መሐመድ
በረከት ስምኦን በተለይ በዘመነ-መለስ ዜናዊ የህወሓት/ኢህአዴግና የሚመራው መንግሥት ሁለተኛ ሰው ነበር ሰው ነበር ማለት ይቻላል፡፡ በረከት በድርጅቱም ሆነ በመንግሥት ደረጃ ሁለተኛ ሰው ተደርጎ ይታይ...
ቡና ይሁዳ መለስን ከዳ… ይሄ ያስቃል… | አቤ ቶክቻው
መለስ ለቡና ምኑ ነው? በመለስ አስተዳደር የአዲሳባ እግር ኳስ ደጋፊ ከፖሊሶች ዱላ በቀር ምን ተርፎታል? መለስ የአዲስ አበባን ወጣት "አደገኛ ቦዘኔ" ብለው ሌብል ከማድረግ...
ሰው በሰውነቱ | በውቀቱ ስዩም
የምግብ ቤት ባለቤት የሆነ ሰውየ :በደንበኞቹ መሀል ሲዘዋወር አንድ ዝነኛ ጋዜጠኛ ይመለከታል:: ወድያው ባለቤትየው አስተናጋጂቱን ጠርቶ " እዛ ጥግ ላይ የተቀመጠው ጋዜጠኛ ይታይሻል? ሂጅና...
“የኢትዮጵያዊነት እንጂ የኦሮሞ፣የአማራ፣የትግሬ የሚባል ደም የለም” | ግዮን መጽሔት ቁጥር 40
/ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/
ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ! | መስፍን ማሞ ተሰማ
አቶ ጌታቸው ሆይ – ዕውን የነበረከት እስር ደንቆሃል? ወይስ ነግ በኔ ታይቶህ ደብሮሃል? አዎ ባንተ ልኬት እነ በረከት በሙስናው ዝቅተኛ ወለል ላይ የሚገኙ ናቸውና...
ይድረስ ለመኢጠማ አባላት በሙሉ | ላልተወሰነ ጊዜ ቢራና ድራፍት ስለማቆም
ያው – ይሄም ከወያኔ ሤራዎች አንዱ መሆኑ ግልጽ ስለሆነ እንጂ በዚህ ጭንቅ ጊዜ ስለሆድ መጻፍ ለትዝብት እንደሚዳርግ ዘንግቼው አይደለም፡፡ የሆኖ ሆኖ ሆድም ከዓለም ዋና...
የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጠንካራ የተባለ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ !!
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/ ፡ - የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በመጠናቀቅ ከዚህ በፊት ከሚያወጣቸው መግለጫዎች ለየት ባለ መልኩ ጠንካራ የአቋም መግለጫ በማውጣት...
“ከመንግሥት ውጪ ታጥቆ መንቀሳቀስ የሚችል ኃይል መኖር የለበትም” አወል ቃሲም አሎ (ዶ/ር)
| አዲስ ማለዳ ቆይታ ከአወል ቃሲም አሎ (ዶ/ር) ጋር |
በዩናይትድ ኪንግደም ኪል ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በመምህርነት እንዲሁም በጥናትና ምርምርም ላይ አገልግሎት በመስጠት ላይ...
በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የእነጋትራ ሃና ገዳም አስተዳዳሪ ጉዳይ | ኤልያስ መሰረት
ከቀናት በፊት በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የእነጋትራ ሃና ገዳም አስተዳዳሪ የነገሩኝን የድረሱልን ጥሪ ፌስቡክ ላይ ለጥፌ ነበር።
ለዚህ መልስ የሚሆን ፅሁፍ /ከዳናዊትአበበ/ ደርሶኛል። ዝርዝሩ ይኸው:
"የገዳሙ...































