Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አይ ጊዜ! በረከትም ታሰረ! | አብርሃ በላይ

በረከት ስምዖን ገና ከጥንስሱ የመለስ ቀኝ እጅ ነበር ማለት ይቻላል። የመለስ የሚስጥር ተካፋይ መሆኑን አንዲት አጋጣሚ እንጥቀስ። መለስ በህወሃት ውስጥ በተነሳው ቀውስ አገሪቱ ውጥረት...

ጠ/ሚትር አቢይ በዳቮስ፣ ስዊዘርላንድ ያደረጉት ንግግር የተወሰደ | ጌጡ ተመስገን

እየተካሄደ ባለው የዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች • በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ መደመር በተሰኘ ፍልስፍና ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ • ፍልስፍናው በ3 ምሰሶዎች...

በረከተ መርገምት | መሳይ መኮንን

ሰው ሁኖ ከሞት ወንጀለኛ ሆኖ ከፍርድ ማምለጥ አይቻልም። በእርግጥ ዋናው መያዙ ነው። ለፍርድ መቅረቡ የፍትህ ፈላጊ ዜጋ ሁሉ ጥያቄ ነበር። እውን የዶ/ር አብይ አስተዳደር...

በመጥፎነቱ የሚታወቀው በረከት ስምኦን እና ታደሰ ጥንቅሹ ታሰሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡ - ባለፉት እስርት አመታት ኢህአዴግን በመዘወርና የመለስ ዜናዊ ቀኝ እንደነበር የሚታወቀው በረከት ስምኦን በቁጥጥር ሰረ መዋሉ ታወቀ። በጃፓን ኤምባሲ አካባቢ በሚገኘው የመኖሪያ...

ስድስቱ የኅትመት ብዙኃን መገናኛዎቻችን ፈተናዎች | በፍቃዱ ዘ. ሀይሉ

በኢትዮጵያ የጋዜጦች እና መጽሔቶች አማራጭ አልባነት ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክሪያሲያዊ ስርዓት እንድትሸጋገር በማገዝ ረገድም ይሁን የነቁ እና መረጃ ያላቸው ዜጎችን በመፍጠር ረገድ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዳይጫወቱ...

ሠርቶ የማፍረስ የፖለቲካ ደዌ | ጠገናው ጎሹ

በሳተናው ድረ-ገጽ የአማረኛው ገጽ ላይ ” የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሥራ አስፈፃሚና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አብረው መሥራት እንደማይችሉ በፊርማቸው አረጋገጡ” በሚል ርእስ  በአጭሩ የተፃፈ ፅሁፍ አነበብኩ። ከእኛው...

መካነ አእምሮ ለመካን ትውልድ? | ግዮን ቁጥር 39

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

የቅንጅት ትንሳኤ በኢትዮጵያ? | ግዮን ቁጥር 38

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

የህወሃት መኳንንት ነገር… | በመስከረም አበራ

በሃያ ሰባት አመታት የህወሃት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ ስርዓት የኖረው የሃገራችን ህዝብ በትግሉ የህወሃትን የበላይነት ከኢትዮጵያም ከኢህአዴግም ትከሻ ማሽቀንጠርን ችሏል፡፡ ስልጣን ሲጥመው የቀረበት ህወሃት ታዲያ እሱ የማይዘውራት...

የህወሓት የወረቀት ነብርነት – ኢትዮጲስ

በአንክሮ ላስተዋለው፣ ጌታቸው አሰፋ ከሥልጣናቸው እስኪነሱ ድረስ፣ ህወሓት በዐቢይ አህመድ መመረጥ ደስተኛ ያልነበረ ቢሆንም፣ ከኢህአዴግ ተነጥሎ የመጓዙ ፍላጎት አልነበረውም፡፡ የሆዱን በሆዱ አድርጎ፣ ቀስ እያለ...

Poems