Amharic Posts
Home Amharic Posts
ማንነታችን ማን ይወቅልን? | አብርሃ በላይ
እ.ኤ.አ. 1994 በኬንያ እና በታንዛንያ ድንበር በሚገኝ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ በተሰራች ዘመናዊ “ሪዞርት” በተካሄደ ኮንፈረንስ ተሳትፌ ነበር። ኮንፈረንሱ ‘ጦርነት እና ድርቅ በአርብቶ አደሩ...
ኢትዮጵያዊነት፣ ሥጋቶችና አማራጭ አደረጃጀቶች | መሐመድ አሊ መሐመድ
ለውይይት የቀረበ
ዛሬ ላይ ኢትዮጵያዊነትን ያሉ በአደባባይ ስድብና ዘለፋን የሚያስተናግዱበት፤ በጥፋተኝነት የሚከሰሱበት አስገራሚና ለሞራል ተቃራኒ የሆነ ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ በርግጥ በአንድ በኩል፣ ኢትዮጵያዊነትን በሌሎች ላይ (ከፈቃዳቸው...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለጥምቀት ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ቃል
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩትና ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ከሚያሳዩት በዓሎቻችን ውስጥ አንዱ የጥምቀት በዓል ነው፡፡
ቀደምት አባቶቻችን...
የፍቅር ሰራዊቱ በመገስገስ ላይ ነው – ጉዞ ዓድዋ 6 | ያሬድ ሹመቴ
መልካም በዓል!
ከ1ሺህ ኪ.ሜ. በላይ የሚፈጀው የእግር ጉዞ ከአዲስ አበባ ጥር 7 2011 ዓ.ም. ቀን ከተጀመረ በኋላ እንዲህ ሆነ፦
*ከሐረር (የድሬ ልጆች) ከዘመቱ 4 እግረኛ ተጓዦች...
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ተጠናቀቀ፤ ስለሕግ የበላይነትና አፈጻጸም የተጠቀሰ ነገር የለም
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በተለያዩ የለውጥ ሂደቶች ዙሪያ የተስተዋሉ ድክመቶችንና ጠንካራ ጎኖችን በሚመለከት ሰፊ ውይይት በማድረግ መጠናቀቁን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ልዩ...
“የሚያጀግነውን የሚያውቅ ህዝብ የተባረከ ነው” | በውቀቱ ስዩም – ከየካ
ባገራችን የነገስታት መታሰቢያ ሀውልት ማቆም: በጀግና ተዋጊዎች ስም ጎዳናዎችንና ትምርትቤቶችን መሰየም የተለመደ ነው። አገሩ በሙሉ በጦርና ጋሻ ምልክት የተሞላ ቢሆንም አሁንም በወታደሮች: በጌቶችና በእመቤቶች...
“አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ” – ነገረ አማራ | ግርማ በላይ
ዕድለቢሱ አማራ አሁንም በአዲሱ መንግሥት ከሥራና ከመኖሪያ እየተፈናቀለ እንደሆነ ከሚሰሙ እጅግ በርካታ ሮሮዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ይቺ “ተራው የኛ ነው!” የሚሏት ወያኔያዊ ፈሊጥ የኢትዮጵያን ኅልውና...
ስለ ዜግነት ፖለቲካ ኦባንግ ይናገር! | ጌታቸው ሽፈራው
ዜጋን የሚያውቀው ኦባንግ ነው። ስለ ዜግነት ፖለቲካ ኦባንግ ሜቶ ይናገር! ጋምቤላ ስለሆኑ አይደለም። ጎንደር የሚገኙትን ከወልቃይት የተፈናቀሉ አማራዎች ሄዶ አይቷል። በወልቃይት አማራ ሕዝብ ላይ...
ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት የሚፈጥሩ የነዳጅ አቅራቢ ተቋማትና ዴፖዎች ካሉ እርምጃ ይወሰዳል – ኢ/ር...
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በመዲናዋ በሚገኙ ሁሉም የነዳጅ ማደያዎች አፋጣኝ የማጣራት ስራ በመስራት የነዳጅ እጥረት በፈጠሩ የነዳጅ...































