Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያን ማፍረሱ ለምን ከባድ እንደሆነ በደምብ ገባኝ! ወያኔና መሰሎቹ ተስፋ ቁረጡ!…| ነፃነት ዘለቀ

እውነቴን ነው–እኔ ራሴም “ኢትዮጵያውያን እንዲህ እየተናቆርን ከምንኖር ለምን ተለያይተን አንክሞረውም?” ወደሚል የግል ድምዳሜ ደርሼ ነበር፡፡ ይሁንና ያለፉት እሁድና ቅዳሜ ያመላከቱኝ ነገር ሌላና የማልጠብቀው ሆኖ...

“ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል፤ ሰብአዊነት ያሸንፋል-ኢትዮጵያዊነት ሲባል ሰብአዊነት ነው” | አቶ አንዷአለም አራጌ

ቃለመጥይቅ - አለማየሁ አንበሴ ፖለቲከኞቻችን አለመዘመናቸው ነው ችግር ውስጥ የከተተን የእርቅ ዘመን መጥቷል፤ቁጭ ብለን ልንወያይ ልንማማር ይገባል በአዲስ ዘመን ላይ አሮጌ የፖለቲካ ባህል ነው...

አርበኝነት ምንድን ነው? | በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ዶ/ር)

ቅዳሜ ጥር 04/2011 በዋልታ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ አቶ መንግስቱ ወ/ስላሴን (የአርበኞች ግንቦት ሰባት የቀድሞ የፖለቲካ ጉዳዬች ቃል አቀባይ ወይም የአርበኞች ግንባር መስራች አባል)...

የፖለቲካ ድርጅቶችን ወቅታዊ አካሄድ አስመልክቶ አጭር አስተያየት | አበጋዝ ወንድሙ

በሀገራችን አሁን አየታየ ያለው ለውጥ እንዴት እንደመጣ፣ በለውጡ አማካይነትም የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት፣ ይሄም ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ምስረታ ለሚደረገው ረጅም ጉዞ መልካም የጥርጊያ መንገድ ሆኖ...

ተመፃዳቂ መስማት አስመሳይ ማየት መረረን! | መስፍን ማሞ ተሰማ

ሠላም ለናንተ ይሁን! እነሆ ለዘመናት እየተነሳ ሲወድቅ የኖረው የለውጥ ማዕበል መርከቡን ከነመልህቁ መሪውን ከነኮምፓሱ ካገኘ ዘጠኝ ወራት ተቆጠሩ። አብያዊው መንግሥት! ሲመተ አብይ ዓመት ሊሆነው ሶስት ወራት ብቻ። አጃኢብ...

ሃገራችን “ምርጫ አሁኑኑ” የሚባልባት ነች? | በመስከረም አበራ

ሃገራችን ለፖለቲካ ህመመሟ ፈውስ በምታገኝበት ወይም ጨርሳ የአልጋ ቁራኛ በምትሆንበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች፡፡ዋነኛ ህመሟ የዘር ፖለቲካ አመጣሽ ደዌ ነው፡፡ የዘር ፖለቲካ በደም...

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ጥቅም ታገኛለች? | ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

መግቢያ በጥር ወር 1995 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን በጊዜው በህውሃት የበላይነት የሚመራው የኢህአዴግ አገዛዝ እንዳመለከተና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቅድመ-ሁኔታዎችን ለሟሟላት ሽር-ጉድ ይል እንደነበር ይታወቃል።...
yared

የብሶት ፖለቲካ አዙሪት፤ በእኔ እና በእኛ ክቦች | ያሬድ ኃይለማርያም

ሰዎች ብሶታቸውን ለመወጣት ወይም የጎደለ ጥቅማቸውን ለማሳካት ሊደራጁ እና ሊታገሉ ይችላለሉ። መብትም ነው። የመደራጀት መብት አንዱ እና ከጀርባው ያለው አመክንዮም ሰዎች በተናጠል ሊያሳኩት ያልቻሉትን...

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች | ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣...

Poems