Amharic Posts
Home Amharic Posts
የመከላከያ ሰራዊት በአማራ ላይ የሚያደርሰውን ግድያ በአስቸኳይ ሊያቆም ይገባል! | አብን
መከላከያ ሰራዊት የአገርን ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ዘሎ በየደረጃው ያሉ የአስተዳደር አካላት ባልጠየቁበትና አገራዊ ሰላምን የሚያናጋ አንዳችም ነገር ባልተፈጠረበት ሁኔታ በተደጋጋሚ ጊዜ በአማራ ሕዝብ ላይ...
እውን ሀገራችን “አሁኑኑ ምርጫ ይካሄድ!” የሚባልበት ደረጃ ላይ ናት? | መስከረም አበራ
ሃገራችን ለፖለቲካ ህመመሟ ፈውስ በምታገኝበት ወይም ጨርሳ የአልጋ ቁራኛ በምትሆንበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች፡፡ ዋነኛ ህመሟ የዘር ፖለቲካ አመጣሽ ደዌ ነው፡፡ የዘር ፖለቲካ...
ያለሽግግር መንግስት ሃገር ማሻገር /ለቪዥን ኢትዮጵያ የቀረበ/ | በመስከረም አበራ)
የጥናቱ ጨመቅ (Abstract)
ሃገራችን አሁን የምትገኝበት ሁኔታ ዲሞክራሲያዊ ሽግግርን የሚከለክል ስላልሆነ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሳያስፈልግ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የሚያስችል የሽግግር ስራ መስራት ይቻላል፡፡ ይህን ሽግግር...
ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው | ተበጀ ሞላ (PhD)
መግቢያ
በሀገራችን የዘውጌ ፖለቲካ ያለ ልክ ጦዟል። በየማዕዘኑ ዘውጌ-ተኮር አፍራሽ ፉከራ እና ዲስኩር እየሰማን ነው። ፖለቲካኞቻችንም ሃሳብ ከመሸጥ ይልቅ ስሜት መግዛት ላይ አትኩረዋል። በግዜ እልባት ካላገኘ ይሄ...
ብፁዕ አባታችን አቡነ መልከ ጼዴቅ! እንኳን ለአገርዎ አበቃዎ! /አዘጋጅ መጋቤ ሐዲስ ልዑለቃል አካሉ ዓለሙ/
በእንተ ብፁዕ ወንዑድ አቡነ መልከ ጼዴቅ ሊቀ ጳጳስ
አጭር ታሪክ!
(አዲሱ ትውልድ ታላቁን የቤተ ክርስቲያን ሊቅና የአገር ባለውለታ ያውቃቸው ዘንድ የቀረበ አጭር ገላጭ ዘገባ)
መካነ ልደት
ብፁዕ አቡነ መልከ...
ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ከትውልዱ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር | መስፍን ማሞ ተሰማ
እኛ የአባቶቻችን ልጆችና የዚህች ጎስቌላ ኢትዮጵያ ተረካቢዎች ይህንን በርግጠኝነት እንናገራለን።
እኛ በምንገነባት ኢትዮጵያ፤
• የእኛ ልጆች እንደ እኛ ቡትቶ ለብሰው አያድጉም።
• የእኛ ልጆች ህልማቸው ጠግቦ ማደር
ሳይሆን ከምንሞላው የኢትዮጵያ...
የሀገራችን ሽግግር ውጣ ውረዶችና ጊዜን መሻገር የሚገባው የፖለቲካ ቅኝት | አክሊሉ ወንድአፈረው
ታህሳስ 26፣ 2011 /ጃንዋሪ 4፣ 2019/
ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ የበሕዝባችን መራራ ትግል በተገኘው የለውጥ ጅማሮ ፀረ-ዴሞክራሲ፣ አፋኝና ከፋፋይየነበረውን ህወሓት-መራሹን አገዛዝ በማፈራረስ አዲስ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት...
ግዮን ቁጥር 37
/ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/































