Amharic Posts
Home Amharic Posts
የማያልፍ መስሏቸው | ከሙሉቀን ገበየው
ከረሙ ገዳይ ቤት ፡ የማያልፍ መስሏቸው፣
ከዘረፈው ሃብት፡ ትንሽ ቢያሳያቸው፣
በቀመሱት ጉርሻ ፡ በበሉት እንኩቶ፣
አይናቸው ታውሮ ፡ ጆሮቸው ተዘግቶ፣
አላየንም አሉ ፡ አልሰማንም አሉ ፣
እናት ስታለቅስ ፡...
ኢትዮጵያዊነትን እንዴት ልተወው? | ሞሃመድ አሊ ሞሃመድ
ገና በለጋ ዕድሜዬ በውስጤ ሰርጿል። የደሴ - የወ/ሮ ስኂንና የሆጤ ተማሪዎች ይመስክሩ። ያኔ በ1980ዎቹ መጀመሪያ ወያኔና ሻዕብያ በየፊናቸው ሀገር ከመቆጣጠራቸው በፊት "ገንጣይ አስገንጣይ" በሚል...
የጌታቸው አሰፋ በሕግ ጥላ ስር መዋል አንድም ለፍትሕ፤ ሌላም ለፖለቲካው | ያሬድ ኃይለማርያም
የጌታቸው አሰፋ በሕግ ጥላ ስር መዋል አንድም ለፍትሕ፤ ሌላም ለፖለቲካው፤
-----------------
የደህንነቱ ቁንጮ የነበረው የጌታቸው አሰፋ እና የጠቅላይ አቃቤ ሕግ የአይጥና ድመት ጨዋታ ሊገባደድ የተቃረበ ይመስላል።...
“የኦቦ ዳውድ ኢብሳ ነገር?…” | ጌድዮን በቀለ
ኦቦ ዳውድ “ነፃ ግዛታችን“ በማለት በሙሉ ልብና በግልጽ ቋንቋ የነገሩን በሳቸው የሚመራው ኦነግ የመንግስትን መዋቅር ሙሉ በሙሉ አፈራርሶና ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ በማድረግ የራሱን መስተዳድር...
ጋሰለ አረሩ አዴፓም ብአዴን ነው! | በላይነህ አባተ
ባደኩበት ሰፈር አቶ አረሩና አያ አዳነ የሚባሉ ሰዎች ይኖሩ ነበር፡፡ አቶ አረሩን ኮስማናዋ እናቱ እማማ ሐብትሽ ምን እያበሉ እንዳሳደጉት አላውቅም ቁመናው የገደል ግማሽ ያኻክል...
ፖለቲካ ያጋለጠው የሞራል ውድቀት
የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ መሪ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ለሠላማዊ ትግል ወደ ኢትዮጵያ ከመመለሳቸው ጥቂት ቀናት በፊት ‘አዲስ ስታንዳርድ’ ለተባለ መገናኛ ዘዴ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣...
የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር ፬ | አቢቹ ነጋ
ጉዳዩ፥ ከዳያስጶራው የተጠየቀው ትንሽ ነውና ጠ/ሚ ዓብይን እንተባበራቸው። ውድ ዳያስጶራ ወገኖቸ፥
በቅድሚያ እንኳን ለፈረንጆች ገና እና አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። አዲሱ ዓመት ጠቅላይ ሚንስትር...
እውነተኛው ኦነግ የትኛው ነው? ሞሃመድ አሊ ሞሃመድ
የትግል አጀንዳና ስትራቴጂውስ ምንድነው?
ኦነግ በኦሮሞ ልጆች ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ እንዳለው አይካድም። ለዚህ ደግሞ በተለይ የህወሓት/ኢህአዴግ ሥርዓት የወሰዳቸው አፋኝ እርምጃዎች; የፈፀማቸው ግፍና በደሎች ከፍተኛ...
በምርጫ ዋዜማ የዘንድሮ ፓለቲከኞች፤ ሃሳብ ሲያጥር ቡጢ! | ያሬድ ኃይለማርያም
ዱሮ አዲስ አበባ ላይ በየሰፈሩ የተደራጁ የጸብ ቡድኖች ነበሩ። ቦንባርድ፣ ፍለጠው ቁረጠው፣ ወዘተ... እነዚህ የሰፈር ቡድኖች ጊዜ እየጠበቁ አንዱ ብድን ከሌላው ጋር በጥቃቅን ጉዳዮች...
ህወሃት ከትከሻ ኦነግም ከአንቀልባ ወርደዋል | መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
የትግላችንና የመሥዋዕትነታችን የመታሰራችንና የመሰደዳችን ውጤት የሆነው አብያዊው መንግሥት በኢትዮጵያ መንበር ላይ ሲቀመጥ ለ27 ዓመት በምድሪቱ ላይየሰቆቃና የርኩሰት የጥፋትና የዝርፊያ ሁሉ ቁንጮ የሆነውአሸባሪውና ዘረኛው ህወሃት...





























