Amharic Posts
Home Amharic Posts
እውነተኛው የስብሃትና የበረከት ጭንቀት | የኢትዮጲስ ጋዚጣ ርዕሰ አንቀጽ)
በሥልጣን ዘመናቸው፣ አቦይ ስብሃትና በረከት ስምዖን ፈፅመው የሚጣጣሙ ሰዎች አልነበሩም፡፡ አብዛኛውን “ወርቃማ ዘመናቸውን” (ከ1983 እስከ መለስ ዜናዊ ህልፈት) በኩርፊያ፣ እርስ በእርስ በመተማማትና በመወናጀል አሳልፈዋል...
የተሿሚዎቹ አምባሳደሮች ምደባ ታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢፌዴሪ ወኪል ሆነው በአምባሳደርነት ማእረግ ባሳለፍነው ሳምንት በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተሾሙት አምባሳደሮች የምድብ ቤታቸው ታወቀ።
በዚሁ መሠረት አምባሰደሮቹ የተመደቡበትን ሃገራት ምዳባ እንደሚከተለው ይፋ...
በትግራይ ወደ ኤርትራ የሚያስገባው የዛላምበሳ ድንበር ተዘጋ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶክተር አባይ ከተመረጡ እስር ወራቶች ውስጥ ከስራቸው ታላላቅ ስራዎች ውስጥ በአለምአቀፍ እና በኢትዮጵያውያን ጉልህ ሰፈራ የያዘው የኢትዮጵያ እና የኤርትራው 20 አመት የዘለቀ...
የሻሸመኔ አሳዛኙ ክስተትና የደረሱኝ መረጃዎች | አህመዲን ጀበል
ዛሬ ጠዋት ላይ በፌስቡክ ወጣቶች አዛዉንቶችን ሲደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ተመለከትኩ፡፡ አንዳንዶች አዛዉንቶቹ የእገሌ ብሄር(ዘር) ስለሆኑ ነው የሚደበድቧቸው እያሉ ሲጽፉ ሌሎች ደግሞ የተደብዳቢዎችን ማንነት ትተው...
ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
አርበኞች ግንቦት 7 በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ለመታገል ቆርጦ የተነሳ ድርጅት ነው!
ባለፉት አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ በሃገራችን አፈና እንዲያበቃ ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍሏል። ውሎ አድሮ በኢህአዴግም ውስጥ...
“የኦቦ ዳውድ ኢብሳ ነገር?…” |ጌድዮን በቀለ
ኦቦ ዳውድ “ነፃ ግዛታችን“ በማለት በሙሉ ልብና በግልጽ ቋንቋ የነገሩን በሳቸው የሚመራው ኦነግ የመንግስትን መዋቅር ሙሉ በሙሉ አፈራርሶና ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ በማድረግ የራሱን መስተዳድር...
ወዲህ በዳዊት ወዲህ በጋሻ! |በእውቀቱ ስዩም
ትላንትና ከባልንጀራየ ምኡዝ ጋር ተገናኝተን ቢራ ወይንና የመሳሰሉትን አልኮሎች ስንጠጣ፣ አገርን በፍቅር ስለማስተዳደር አሰፈላጊነት “በሰፊው ሰበክሁለት። እሱ እያዛጋና እየተቅበጠበጠ ሲሰማኝ ቆይቶ ሳያስጨርሰኝ የሚከተለውን ቀደዳ...
በምዕራብ ኦሮሚያ በአራት ወራት 29 ሲቪል ነዋሪዎች እና 12 የፖሊስ አባላት ተገድለዋል
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ ባለፉት አራት ወራት በተፈጠሩ ችግሮች 29 ሲቪል ነዋሪዎች፣ 12 የፖሊስ አባላት መገደላቸውንና 2 ሺህ ክላሽንኮቭን ጨምሮ ከሶስት ሚሊየን ብር በላይ ከመንግስት...
20 በተለያዩ ሃገራት የሚሰሩ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደሮች ሹመት ተሰጠ
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- የኢትዮጵያ መንግስት 20 በተለያዩ ሃገራት የሚሰሩ አምባሳደሮችን መሾማቸውን አስታወቀ። ኤምባሲዎችን ለማጠናከር እና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም በተገቢው መንገድ ሊያገለግል የሚችሉ አሰራሮች እንዲዘረጋ ሲወተውት እንደነበር...
የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽንን በተመለክተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ
የሀገራችንን ሕዝቦች ጥቅም፤ መብት እና ነጻነት በጋራ እና በተደጋጋፊነት ለማሳደግና አንድ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ሥራዎችን መንግሥት እያካሄደ ነው፡፡
ከዚህ ሰፊ የሪፎርም...































