Amharic Posts
Home Amharic Posts
ባለፉት ሶስት ቀናት የሆነውን ብቻ እንመልከት… | መሳይ መኮንን
በጉጂ ዞን ወደ ሻኪሶ ንግድ ባንክ ያመሩ የነበሩ ሁለት ተሽከርካሪዎች በኦነግ ታጣቂዎች በጥይት ተመተው ሶስት ሰዎች ሲገደሉ በአንደኛ መኪና ውስጥ በነበረ ሹፌር ጀግንነት 6ነጥብ...
አዲስ አበባና የፅንፈኞች ለቅሶ | ሳምሶን ገነነ
በዚህ አጭር ፅሁፍ ከኢትዮጵያ ጠቅላላውክፍል አንዱን ከተማ ቦታና አካባቢ (በተለይም አዲስ አበባን) በስም ጠቅሰው ይህ ከተማ የእገሌ ብሄር ነው የዚህ ከተማ ባለቤት እንቶኔ የተባለው...
አቢይ ያለው አማራጭ አንድና አንድ ነው፤ በኦሮሚያ ውስጥ አስቸኳይ ጊዜ … | ቬሮኒካ...
ዶ/ር አቢይ አህመድና የሚመራው መንግስት ፈረንጆቹ " ኢንጁሪ ታይም " የሚሉት የባከኑ ሰአቶች ውስጥ ይገኛል። በተጨማሪ ደቂቃዎችና በባከነ ሰአት እየተጫወተ ነው። ቲም ለማና ኦሮሚያ...
በህገ ወጥ መንገድ የሚንቀሳቀስ ዶላር ተበራክቷል፤ 41,693 ዶላር ተያዘ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የለውጥ እንቅስቃሴ በመካሄድ ላይ እንዳለች በሚነገርላት ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በህገ ወጥ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ገንዘቦች በቁጥጥር ሰር ላይ እየዋሉ መሆኑ ተገለፀ። በትላንትናው እለት 41...
የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- በክልሎች እና በማንነት ጥያቄዎች ዙሪያ በተደጋጋሚ የሚነሱ ችግሮችን በማያዳግም መልኩ ለመፍታት ያስችላል የተባለው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች...
አልነጋም ገና ነው! /አገሬ አዲስ/
የጸሓይ ብርሃን ባለበት ሁሉ ጨለማ አይኖርም።ድቅድቅ ያለ ጨለማን አሽንፎ የሚወጣ የንጋት ብርሃን ጭላንጭል ወይም ወጋገን የብሩህ ቀን ተስፋ አብሳሪ ነው።ሆኖም ግን ሌሊቱ ሙሉ በሙሉ...
ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለውጡን ለመጠበቅ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በሰጠው መግለጫ በየቦታው ለውጡን በመፈታተን ላይ ያሉ ኃይሎችን በቁርጠኝነት ለመታገል መወሠኑንና ለማንኛውም የፀጥታ ስጋት ጥቆማ ማድረስ የሚቻልበትን መንገድ ማዘጋጀቱን...
28 ህገ ወጥ የተባሉ ታላላቅ የሪል እስቴት ኩባንያዎች ታገዱ
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- 28 ታላላቅ የሪል እስቴት ኩባንያዎች በህገወጥነት ተጠርጥረው መታገዳቸው ተገለፀ ። ጉዳዩን እንዲከታተል በም/ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ የተቋቋመው ኮሚቴ በኩባንያዎቹ ላይ ያካሄደውን የዳሠሣ ጥናት ተከትሎ ከአገልግሉት...
ለሦስት አመት ከቁጥጥር ውጭ የነበሩ ሶስት ቀበሌዎች መረጋጋታቸዉን የአማራ ክልል አስታወቀ
/ኢትዮጵያነገዜና/፡- አቶ ላለፉት ሶስት አመታት ከአማራ ክልል ቁጥጥር ውጭ ነበሩ የተባሉ ሶስት ቀበሌዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው እንዳስታወቀው የአማራ ክልል ከህዝቡ እና...






























