Wednesday, May 6, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር ፫ – ሕዝቤ ሆይ ጠላትህን እወቅ | አቢቹ ነጋ

ጉዳዩ:-  ሕዝቤ ሆይ ጠላትህን እወቅ፤ አለቃህን ተከተል፤ ዓላማህን ተመልከት፤ ሰልፍህን አሳምረህ ዝመት፤ ወድ ወገኖቸ:- በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሕወሃት/ኢሕአዴግ በታራሚዎች ላይ ያደረሰውን ሰቆቃ፤ የፈፀመውን ግፍ፤ ከስብእና የወረደ...

መላኩ ፋንታን ያገኘሁት ዕለት | ሐብታሙ አያሌው

አቶ መላኩ በሚኒስትር ማዕረግ የፌደራል ገቢዎች እና ጉምሩክ ዳይሬክተር ሆኖ በተሾመ ጊዜ ባስመዘገበው ፈጣን ለውጥ ይታወቅ ነበር። ኋላ በጉራ ፋርዳ ማንነት ላይ በተመሰረተ ጥቃት...

ደግሞ ስለአየለ ጫሚሶም እናውራ እንዴ? | መሐመድ አሊ መሐመድ

ለመሆኑ መቀሌ የተገኘው የህወሓትን ትንሳኤ ለማብሰር ነው? ወይስ ተዝካር ለማውጣት? ወይስ የበረከትን ድግስ ለማድመቅ? ወይስ ከቀድሞ አለቃው ጌታቸው አሰፋ ትዕዛዝ ለመቀበልና የሚሰጠውን ተልዕኮ በታማኝነትና...

ከሰርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር – ነገስ ??!! | አሥራደው ከፈረንሳይ

/ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

አሁን የኢትዮጵያ ነገር ለይቶለታል – ጦርነት አይቀሬ ነው | አብርሃ በላይ

እንዲህ አይነት ከባድ ርዕስ ከመሬት ተነስቶ አይጻፍም፣ ጉዳዩ እጅግ አሳሳቢ፣ የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ስለሆነ እንጂ። ዶ/ር ደብረጽዮን ባለፉት ጥቂት ቀናት በልዩ ልዩ የትግራይ ከተሞች...

“ትግርኛ ተናጋሪዎች” ሲባል | መሐመድ አሊ መሐመድ

ይህ እንዴት አነጋጋሪ ሊሆን ይችላል? ባለፉት 27 ዓመታት ሥርዓቱ በትግርኛ ተናጋሪዎች ተፅዕኖ ሥር አልነበረም እንዴ? በየመ/ቤቱ ቁልፍ የኃላፊነት ቦታዎች የተያዙት በማን ነበር? የአንድ መ/ቤት...

ሠራዊቱ ከሰሜን እየተዛወረ ነው፤ ቤተመንግሥት የገቡት ወታደሮች ከ5-14 አመት ተፈረደባቸው

/ኢትዮጵያነገዜና/፡- መሳሪያ ታጥቀው ወደ ቤተ መንግሥት ከሄዱት ወታደሮች መካከል 66ቱ ላይ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሲሰጥ፤ በቀሪዎቹ ላይ ደግሞ አስተዳዳራዊ ርምጃ እንደ ተወሰደባቸው ተገለፀ። አንድ ወታደር...

የባሕር ማዶ ደብዳቤ (ቁጥር ፪) | አቢቹ ነጋ

ጉዳዩ፤ እውቅ ኢትዮጵያዊያንን እናመስግን፤ ወድ ወገኖቸ:- የዛሬው ደብዳቤ የምስጋና እናቅርብ ጥሪ  ነው። ምስጋና ለእግዚአብሔር፤ ለደግና ለሐቀኛ ሰዎች ማቅረብ ተገቢ ብቻ ሳይሆን ወግ ማዕረጋችንም ነው። በውጭው ዓለም...

የመቀሌው የ“ሠልፎች ሁሉ እናት” በወያኔ ሥሪት ኒኩሌር ቦምብ ተመታች! | ይነጋል በላቸው

ትግራይ ቲቪን ጨምሮ የትግራይ መገናኛ ብዙኃን እስካሁን ድረስ በብቸኝነት ይዘው የሚኩራሩበት፣ የትግራይ ተወያይ ምሁራን የሠልፈኛውን ብዛት ከ200 ሺህ አስበልጠው የገመቱበት፣ ወያኔዎች ለጊዜውም ቢሆን የሚኮፈሱበት፣...

16 ኩንታል የኢትዮጵያ ብር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- በምዕራብ ሀረርጌ አሰቦት ከተማ 16 ኩንታል የኢትዮጵያ ብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የመኢሶ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮን በመጥቀስ ምንጮች ገለፁ። በቶዮታ ላንድ ክሩዘር መኪና...

Poems