Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለብሔራዊ ዕርቅ ኮሚሽን ዕጩዎችን አቀረቡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርቡ ተቋቁሞ ወደ ስራ ለሚገባው ብሔራዊ የዕርቅ ኮሚሽን ይመጥናሉ ያሏቸውን ዕጩዎች ዝርዝር ማቅረባቸው ታውቋል። ዝርዝሩ ታዋቂ ና ተሠሚነት...

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ መሪዎች ሀገሮቻቸውን ለማዋሃድ ምስጥራዊ ስምምነት ፈፅመዋል ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- ይህ የተገለፀው የሶማሊያ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ፕሬዝዳንት አብዱላሂ ፎርማጆ ሀገሪቱን ከኤርትራና ኢትዮጵያ ጋር ለማዋሀድ ድብቅ ስምምነት ፈፅመዋል ሲሉ ባቀረቡት...

ይመስገን ፈጣሪ!! | መይሳው ከምድረ ስዊድን

ኢትዮጵያን ስቃኛት፥ ቀና ብዬ ሳያት፣ ብርሃኗን ስትሰጥ፥ እኔ መቼ አየኋት፣ ደመና ከልልዋት፥ ከጉም ውስጥ ገብታ፣ እኔ በፍለጋ ስዋትት ሁል ግዜ፥ ጠዋትና ማታ፣ ጉልበቴን ጨርሳ፥ እኔን አኮራምታ፣ ከጭንቅ ውስጥ ከታኝ፥...

የህንፃ አሰራርና ቅርጽ የሰውን መንፈስ በመጥፎም ሆነ በጥሩ መልክ የመቅረጽ ኃይል አለው! | ዶ/ር...

የገበያ አዳራሽ ጋጋታ አንድን ህብረተሰብ ሊለውጥና የመንፈስ ተሃድሶ ሊያመጣለት አይችልም- ለተከበሩ  ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ! ውድ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንደምን ሰንብተዋል።...

አፋር ክልል አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሾመ

ሊቀ መንበሯ የመንግስት ሹም በመሆናቸው የመስተዳደሩን ቦታ ም/ሊ/መንበሩ አቶ አወል አርባ ይረከባሉ /ኢትዮጵያነገዜና/፡- የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጀነር ኤይሻ የክልሉ ገዢ ፓርቲ ሊ/መንበር ሆነው ተመረጡ ። ውዝግብ የበዛበት እና...

የመቀሌው ትዕይንት | መሳይ መኮንን

መቀሌ ዛሬ የሰሜን ኮርያዋን ፒዮንጊያንግን መስላ ውላለች። እንደዚያ የመሰለኝ የህወሀት ዓርማ ከሰሜን ኮርያው ጋር ተቀራራቢነት ስላለው ብቻ ይሆን? የሟቹ መለስ ዜናዊና የደብረጺዮን ፎቶግራፎች በቲሸርት...

ትናንት ዛሬ አደለም | በእውቀቱ ስዩም

ይገርማል!! ያገራችን ገበሬ የሚያርስበት በሬና ማረሻ ጥንታዊ ሰው ከአራት ሺህ አመት በፊት ይገለገልበት የነበረውን ነው:: ይሁን እንጂ ቢቀናው ክላሺንኮቭ ይታጠቃል:: ደሞ ገበሬውን ዘመናዊ ጠመንጃ...

አንድ ጠንካራ አገር አቀፍ ፓርቲ መፍጠር ለምን አቃተን? | መሐመድ አሊ መሐመድ...

ግን እስከመቼ ነው የጠንካራ ተቃዋሚ ያለህ የሚባለው? የሚገርመው ደግሞ ጥያቄው ዛሬም ሆነ ትናንት ጎላ ብሎ የሚቀርበው ከህዝቡ ይልቅ ከገዥው ፓርቲ መሪዎች መሆኑ ነው፡፡ ከ97...

ለአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አጭር ማስታወሻ | ይነጋል በላቸው

ከኢሕዲን ወዲህ ባሉት ስሞች ብዙም ደስተኛ አለመሆኔን በዚህ አጋጣሚ ብገልጽ ደስ ይለኛል፡፡ ያ ስም ደስ ይለኝ የነበረውም ሕወሓት በሰጠው የሽፋንነት ተልእኮው ሣይሆን ስያሜው ኢትዮጵያን...

አንድነት ለኢትዮጵያ ህልውና ወሳኝ ነው፤ መበታተን ጥቃት ነው! ዓለም አቀፍ የህብረት ጥሪ |ዶ/ር...

ዶር ዐብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ከሆኑበት ጊዜ ወዲህ የሚካሄደው ትግል፤ በአንድ በኩል መሰረታዊ ለውጥን በሚደግፉ፤ በሌላ በኩል ይህን ለውጥ በሚቃወሙ፤ ጥቅማቸው በተነካ፤ ግዙፍ ገቢና ኃብት ሰርቀው፤ ዘርፈውና ደብቀው “ሕገ መንግሥቱ ይከበር” በሚል ተንኮለኛና ከእውነቱ የራቀ ስልት በሚጠቀሙ (Restore and maintain the past at any cost)  ኃይሎች መካከል ነው። ቢያንስ የየካቲት “አብዮት” ክተካሄደበት የዛሬ አርባ አራት ዓመት ወዲህ የኢትዮጵያ...

Poems