Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኢንቨስትመንት ስም በጋምቤላ ብቻ ወደ 2.5 ቢሊዮን ብር ከባንክ በብድር መልክ ተመዝብሯል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በስመ ኢንቨስትመንት ስራ ላይ ባልዋሉ መሬቶች ከሁለት ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ ያለአግባብ ከባንክ ብድር መወሠዱ ተጋለጠ ። የጋምቤላን መሬት በኢንቨስትመንት ስም ግለሰቦች...

39 ድርጅቶች ተፈትሸው ሁሉም በማጭበርበር እንደተሳተፉ ገቢዎች አስታወቀ

/ኢትዮጵያነገዜና/፡- ከ55 በላይ ኢንተርናሽናል ሆቴሎችን እንገነባለን በሚል ከረጥ ነፃ የግንባታ ብረታ ብረት ያስገቡ ባለሀብቶች አንዱንም አልገነቡም ፤ ኢትዮጵያ በ39 የንግድ ድርጅቶች 500 ሚሊዮን ብር ከሰረች...

የዶ/ር አብይ የትኩረት አቅጣጫ ሊሆን የሚገባው….!!!! | ስዩም ተሾመ

ላለፉት 27 አመታት ህወሓት አማራና ኦሮሞን አስከፊውን የታሪክ ገፅታ እያጎላና ከፋፋይ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተ ማዶ-ለማዶ አራርቆ የለያያቸው፣ እንዲሁም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብን ውስጡን በብሔርና ጎሳ...

ትግራይና ጣሊያን | ይሄይስ አእምሮ

የነገሮች መመሳሰል እንደገረመኝ እኖራለሁ፡፡ “ታሪክ ራሱን ይደግማል” መባሉም ትክክል መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ላስታውስ እፈልጋለሁ፡፡ የውጫሌ ስምምነት  ለምን እንደሆነ አላውቅም አሁን ትዝ አለኝ፡፡ በተለይ አንቀጽ...

“እኛ ምን ላይ ነን?” | ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ – የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ /ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ/   የሀገራችን የሥልጣን ፖለቲካ በምን? እንዴት? ስለምን? በማን እንደተሞላ? አኗኗራችን ምስክር...

በኢትዮጵያ የመፈናቀል ችግርና የመፍትሄ ኣሳብ | ገለታው ዘለቀ

መግቢያ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በዛሬይቱ ዓለማችን ወደ 40 ሚሊዮን ሰዎች በገዛ ሃገራቸው ውስጥ ተፈናቅለዋል ይባላል። ዘወትር ችግር ከማያጣው የሰሃራ በታች ቀጣና ደግሞ ወደ 8.1 ሚሊዩን ሰዎች...

ነገረ-ወልቃይት | በመስከረም አበራ

የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው...

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በርካታ ገነዘበ ተያዘ፤ ለሦስት ሰዓታት ወደ ቻይና የበረረ አውሮፕላን እንዲመለስ ተደርጓል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከአዲስአበባ ወደ ቻይና ጉዞ ለሶስት ሠዓታት የበረረ አይሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ተደርጎ፤ በርካታ ገንዘቦችን በማሸሽ የተጠረጠረች ግለሠብ በቁጥጥር ስር እንድትውል ተደርጓል ። የአየር መንገድ...

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ለሚቴክ ሲባል የተዋቀረ የትምህርት ክፍል እያወዛገበ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ፕሮዳክሽን ኢንጂነሪንግ በሚባል ትምህርት ክፍል ውስጥ እስከ አምስተኛ ዓመት የደረሱ ተማሪዎችን እያስተማረ የቆየው የአርባምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከዩኒቨርስቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት...

የህዝብ መፈናቀልን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ሰልፎች ተካሄዱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ሞት ና መፈናቀል እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ ሰልፎች በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ሰልፎቹ በአምቦ፣ ጊምቢ፣ ሆለታ፣ ቡራዪ፣ ባኮ እና...

Poems