Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአፋር ክልል ሶስት ኩንታል ዶላር ተያዘ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአፋር ክልል ኣዳር ወረዳ ሦስት ኩንታል ዶላር መያዙን ምንጮች ከቦታው አስታውቀዋል ።
ከሰሜን ወደ መሀል አገር በመጓዝ ላይ ባለ አንድ ቶዮታ መኪና ውስጥ...
እስኪነጋ | መስፍን ማሞ ተሰማ
ሠላም ለናንተ ይሁን!
አዎን እናምናለን። አዎን እየነጋ ነው። የህወሃትናህወሃታውያን ዘመነ ፅልመት እየተገፈፈ ነው። በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር የብሩህ ቀን አጥቢያ ፍካትይታያል። ያለጥርጥር ይነጋል። አዲስም ቀን ይሆናል።...
በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ድንበር ግጭት ፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ ስራ ጀመረ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኦሮሚያ ና ቤኒሻንጉል ክልሎች ድንበር ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮች ካቅማቸው በላይ መሆኑን ክልሎቹ በጠየቁትና ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሠረት ፌዴራል መንግስት ጣልቃ ገብቶ...
የ2019 የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀን በኢትዮጵያ እንደሚከበር ዩኔስኮ አስታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የ2019 የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀን በኢትዮጵያ እንዲከበር መወሰኑን ዩኔስኮ በይፋ አስታወቀ።
የመገናኛ ብዙሃን ሚና በዲሞክራሲና ምርጫ ላይ በሚል መሪ ቃል እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር...
ይድረስ በተለይ ለተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች -ነፃነት ዘለቀ
በሰው የሚጠሉት ወይም እንደሚጠሉት የሚናገሩትን ራስ ሲያደርጉት የማያስጠላ ከሆነ የተሳከረ ስብዕና (MPD) ባለቤት የመሆን ችግር አለ ማለት ነውና በቶሎ መታከም ያስፈልጋል፡፡ እኔ ለምሣሌ በወንድሜ...
የትናንት መርማሪዬ ሰዳቢዬ እና ገራፊዬ የተከሳሽ ሳጥን ውስጥ ቆሞ | እየሩሳሌም ተስፋው -አዲስ አበባ
ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት
ዳኛው እነ ጎሃ አፅብሃ ብሎ በተራ ቁጥር ተጠርጣሪዎችን መጥራት ጀመሩ
1ኛ ተከሳሽ
.
.
.
13ኛ ተከሳሽ ረ/ኢር ምንላርግልህ
... አቤት
14ኛ ተከሳሽ ረ/ኢ/ር...
ሜቴክን እንዲመሩ የተሾሙት ዶ/ር በቀለ ቡላዶ በደረሰባቸው ማሥፈራሪያ ምክንያት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- በዘርፈ ብዙ የአሰራርና የሌብነት እንከኖች እየተከሰሰ የሚገኘውን ሜቴክን እንዲመሩ የተሾሙት ዶ/ር በቀለ ቡላዶ እየደረሰባቸው ባለው ከባድ ጫናና ማሥፈራሪያ ምክንያት ከኃላፊነታቸው ለቅቀዋል።...
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የፓርቲውን ሊ/መንበር ሀጂ ስዩም አወልን ከኃላፊነታቸው አነሳ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- ትናንት 18/03/2011 ዓ/ም በተጠናቀቀው የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድርና የፓርቲው ሊ/መንበር ሀጂ ስዩም አወል ከኃላፊነታቸው መነሣታቸውን የኢትይጵያ...
የኦሮሞ ዲሞክራሴያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና ኦዴግ ለውህደት የሚረዳቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/:- የቀድሞው ኦህዴድ እና ከኦነግ በርካታ አመራሮችን ይዞ የተለየው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ በጋራ ለመወዳደር የሚያስችላቸዉን ውህደት እውን ለማድረግ ወሣኝ የሆነውን የመግባቢያ...
አርበኛ ሲበዛ አገር ምን ይሆናል?! | በጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ
ጀብደኛውን መንገድ ትመርጥና አልምተህ ሳይሆን አጥፍተህ፣ ሠርተህ ሳይሆን አውርተህ፣ አሳስበህ ሳይሆን አሳምጸህ፣ ገንብተህ ሳይሆን አውደመህ፣ ሰብስበህ ሳይሆን በትነህ፣ አሳምነህ ሳይሆን አስፈራርተህ ተከታይህን ታበዛና... አገርን...































