Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ትግራይ ምን ይሁን አለች? | አበበ ቶላ /አቤ ቶክቻው

ትላንት በወሳኝ ቤተሰባዊ ጉዳይ የተነሳ የትግራይን ሰልፍ በአለፍ አገደም ነበር ሳየው የነበረው። ሰልፉ በዘጠኝ የትግራይ ከተሞች የተካሄደ መሆኑን ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና ከኢህአዴግ ደረ...

በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህግ ይቅርታና ምህረት አያሰጥም!!! | የህግ ጠበቃ ተማም...

ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም! የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላል! ኢህአዲግም በሰብአዊ መብት ጥሰት ና በሙስና መጠየቅ አለበት! ከሰሞኑ...

የትግራይ ክልል ሰልፍ፤ የነጻነት ወይስ የአፈና መገለጫ? | ያሬድ ኃይለማርያም

ትላንት በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተደረገው ታላቅ ሰልፍ ባላፉት አርባ አመታት ውስጥ በደርግ እና በኢህአዴግ አዘጋጅነት ይደረጉ ከነበሩት የድጋፍ ሰልፎች በምን ይለያል? የተካሄደው ሰልፍ...

ህወሀት በወልቃይትና በራያ ምድር በየከተሞቹ ሰልፍ አዘጋጅቷል | መሳይ መኮንን

ህወሀት በወልቃይትና በራያ ምድር በየከተሞቹ ሰልፍ አዘጋጅቷል። በሁመራ ትላንት ተካሂዷል። በተለያዩ ከተሞች ደግሞ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው። ዓላማው ወልቃይትና ራያ ትግሬ እንጂ ሌላ አይደሉም...

የለውጡ ተግዳሮቶች በኔ ዕይታ | ይነጋል በላቸው

በተለምዶ “የለማ ቡድን (ቲም ለማ)” የሚባለው ደፋርና ጀግና ስብስብ እያኬሄደው ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ እጅግ ግሩም ነው፡፡ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐፈር ላይ” እንዲሉ...

ምሁራን ልዩነቶችን የማስተናገድ ባህል አላዳበርንም | ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

ይህ ምልልስ ከጋዜጠኛ እድክንድር ነጋ ጋር የተካሄደ ሲሆን፤ በውጭ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም እንዲያውቁት በሚል መንፈስ ትንተናየ በኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ፤ በራሴ ውሳኔ ያቀረብኩት መሆኑን እገልጻለሁ፤...

ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋ ኢትዮጵያ ሳስብ

| ያሬድ ሀይለማርያም ጋብ ብሎ የነበረው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታየው ተማሪዎች በጎጥ እየተደራጁ የመቧቀስ የኋላ ቀርነት አዙሪት ይህን ሳምንት ደግሞ እንደ አዲስ አገርሽቶ መታየቱ እጅግ አሳዛኝም፤...

አቶ ታዬ ደንደአ ዳግም መስመር ስተዋል /በመሳይ መኮንን/

አቶ ታዬ ዳግም መስመር ስተዋል። ለተቀመጡበት ወንበር የሚመጥን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ የብሽሽቅ ፖለቲካ ውስጥ ተነክረዋል። እልህ ሲተናነቃቸው ፌስቡክ ከፍተው እንዳለ እንደወረደ ይዘረግፉታል። ትላንት የረገሙትን...

የጦላዩ ተሃድሶ ሕግ ለማያከብሩ ሕግ አስከባሪዎች ይሁን! /ያሬድ ሀይለማርያም/

ትላንት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጦላይ ስለታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች የተናገረውን ነገር በቪኦኤ ስሰማ ወጣቶቹ ታፍሰው እንደታሰሩ "የአዲስ አበባው የጅምላ እስር የህውሃትን ሌጋሲ ማስጠበቅ እንጂ...

Poems